Similar Songs
Credits
AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Abel mulugeta
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Aschalew Diro
Songwriter:in
Lyrics
ስነግርሽ እመኚኝ አምቼሽ አላውቅም
እንኳን ክፉ ላስብ እንዲ ነች አልልም
ግን ልቤ ይወድሻል እውነቱ ይሄውነው
ማፍቀር ማማት አይደል ሀሜት የጠላት ነው
ከፍቅሩ ተጣልቶ ራሱን ረስቶ
አፍቃሪስ አያማም ማፍቀሩን ረስቶ
እስቲ እንተማመን እንሁን አብረን
ቃሌ ቃልሽ ይሁን ወሬ እንዳይለየን
ሁሉን ተይውና ወደኔ ቅረቢ
ቤታችን እንዳይፈርስ የምለውን ስሚ
ክፉለሚዋደድ መች ችሎ ዝም ይላል
ቅንጣት ለማይጠቅመው ስለ ሰው ያወራል
ኦ ያወራል... አአ... ያወራል
ስነግርሽ እመኚኝ አምቼሽ አላውቅም
እንኳን ክፉ ላስብ እንዲ ነች አልልም
ግን ልቤ ይወድሻል እውነቱ ይሄውነው
ማፍቀር ማማት አይደል ሀሜት የጠላት ነው
ምንክፉ ሰርተሻል ለሰው የሚታማ
ስነግርሽ እመኚኝ ይቅር እንስማማ
ያወደሰሽ አፌ ኧረ አንቺን አያማም
ፍቅር ነው አመሉ ፍቅርን አይጠላም
ሚስጥርሽን ከአፌ ወዴት አዘራለሁ
ፍቅርሽን ረስቼ እንዴት አማሻለው
ክፉለሚዋደድ መች ችሎ ዝም ይላል
ቅንጣት ለማይጠቅመው ስለ ሰው ያወራል
ኦ ያወራል... አአ... ያወራል
አላማሽም ሆዴ አላማሽም እኔ...
Lyrics powered by www.musixmatch.com