Similar Songs
Lyrics
ድርሶ ድንግት ብቸግረኝ
ውሃ ውሃ ቢጠማኝ
ሰውነቴ ቢደክምብኝ
የፈጠረኝ ጥሎ አይጥለኝ
አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ
አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ
(አይዞኝ)
አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ
አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ
(እረ አይዞኝ)
ስራ ተፍጦ ቢቸግርህ
ጤና ጠፍቶ በጠኛ ታመህ
ቀን ጨልሞ ቢታይህ
የሚደርስልህ ዘመድ አለህ
አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ
አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ
(አይዞህ)
አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ
አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ
(እረ አይዞህ)
ዙሪያው ገደል ሆኖ ብችልምበህ
አገርና ወገን ዘመድም አለህ
በታሙም ብችንቅህ ቢተጣ መድርሻ
አገር ወገን አለህ የሚሆን መሸሸጋ
ይመጣል ይሄዳል ፍቅርና ሰው
ውስዶ ማይመልስ ያሞት ብቻ ነው
ሆዴ ረጋ ረጋ በል እርጋ ረጋ
አትወርድ ቆላ አትውጣ ደጋ
እረ ወዴት ወዴት ወዴት ትሄድ ነው
አንድ መኖር ነው አንድ መሞት ነው
አንድም መኖር ነው አንድም መሞት ነው
አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ
አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ
(አይዞሽ)
አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ
አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ
(እረ አይዞሽ)
አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ
አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ
(እረ አይዞኝ)
Writer(s): Aster Aweke
Lyrics powered by www.musixmatch.com