Music Video

Ethiopian music with lyrics - Abdu Kiar - Yilugnata motowal አብዱ ኪያር - ይሉኝታ ሞቷል - ከግጥም ጋር
Watch Ethiopian music with lyrics - Abdu Kiar - Yilugnata motowal አብዱ ኪያር - ይሉኝታ ሞቷል - ከግጥም ጋር on YouTube

Featured In

Credits

AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Abdu Kiar
Abdu Kiar
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Dawit Tilahun
Dawit Tilahun
Songwriter:in

Lyrics

አብዱ ኪያር ይሉኝታ ሞቷል ፍቅርሽ እያሳየኝ ነው የማላውቀውን ደስታ ደሞም ያሰማኛል የስንቱን አሉባልታ እኔ ላንቺ ብለፋ ምናለ ምናለ አንድ ጊዜ እንጂ ሁለት ህይወት የለ አንድ ጊዜ እንጂ ሁለቴ ሞት የለ መዳከሜን አይቶ ወዳጅ ዘመድ ራቀ ተስፋ ቤቴ ጠፋ ልቤም ተጨነቀ ግን ጥሎ ማይጥለው ይመስገን ፈጣሪ የውስጤን አየና ሰጠኝ ጥሩ አፍቃሪ ማን ያቀናውን ማን ያዝበታል ላንቺ ነው ልቤ ለፍተሽበታል ሃቅ ልናገር ይሉኝታ ሞቷል ማን ያቀናውን ማን ያዝበታል ላንቺ ነው ልቤ ለፍተሽበታል ሃቅ ልናገር ይሉኝታ ሞቷል ዬ... ዬ... የስ... ይሉኝታ ሞቷል ፍቅርሽ እያሳየኝ ነው የማላውቀውን ደስታ ደሞም ያሰማኛል የስንቱን አሉባልታ እኔ ላንቺ ብለፋ ምናለ ምናለ አንድ ጊዜ እንጂ ሁለት ህይወት የለ አንድ ጊዜ እንጂ ሁለቴ ሞት የለ አይዞህ አይዞህ እያልሽ ይኸው ሁሉም አለፈ ለኔ ህይወት መሳካት ያንቺ ውበት ረገፈ ዛሬ ዘመድ ነኝ ባይ ያሻውን ቢያወራ ልቤ ላንቺ ብቻ ነው እንዳትሰጊ አደራ ምኖረው እኔ ሚፈርደው ሌላ ሚደክመው ልብሽ ሚያወራው ሌላ የታል ይሉኝታ ካሁን በኋላ ማን ያቀናውን ማን ያዝበታል ላንቺ ነው ልቤ ለፍተሽበታል ሃቅ ልናገር ይሉኝታ ሞቷል ማን ያቀናውን ማን ያዝበታል ላንቺ ነው ልቤ ለፍተሽበታል ሃቅ ልናገር ይሉኝታ ሞቷል ዬ... ዬ... የስ... ይሉኝታ ሞቷል
Writer(s): Abdu Kahssay Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out