Lyrics
ከረምንና ደረሰ ጊዜው
ልንለያይ ሆነና ዋጠኝ ትካዜው
ቤቴን ያውቀው ጀምሯል ሀዘን
ልንሄድ ነው ፍቅሬ ሁሉን ረስተን
ጓደኞቻችን ነገ ያልፋሉ
አዲስ መንገድ ነዉ ሩቅ ይሄዳሉ
አንሆንም ትናንት እንዳረግነው
ተሰብስቦ ማውራት እኔና አንቺን ከበው
የተማርንበት ክፍል ትዝ ይለኛል
የኔ ያንቺ ቤት ይመስለኛል
የቀለድናቸው የቀለዱብን
መፅሀፍት እንኳ የሉም አብረውን
ከረምንና ደረሰ ጊዜው
ልንለያይ ሆነና ዋጠኝ ትካዜው
ቤቴን ያውቀው ጀምሯል ሀዘን
ልንሄድ ነው ፍቅሬ ሁሉን ረስተን
ጓደኞቻችን ነገ ያልፋሉ
አዲስ መንገድ ነዉ ሩቅ ይሄዳሉ
አንሆንም ትናንት እንዳረግነው
ተሰብስቦ ማውራት እኔና አንቺን ከበው
የተማርንበት ክፍል ትዝ ይለኛል
የኔ ያንቺ ቤት ይመስለኛል
የቀለድናቸው የቀለዱብን
መፅሀፍት እንኳ የሉም አብረውን
ነወይ ልንለያ
ንገርኝ ፍቅሬ ደረሰ ቀኑ
ነወይ ልንለያ
ይወራናቸው ቀርተው በሙሉ
ነወይ ልንለያ
ምላሹን ካንቺ የጠባበቃል
ነወይ ልንለያ
በርግጥ እውነቱ ልቤ ግን ያውቃል
ነወይ ልንለያ
ነወይ ልንለያ
የአይኔን እምባ ማበሻ
አንድ እሷን ደብቃቹ
መሃረቤን ያየብል አላየንም አላቹ
የመለያየትን ጎዳት
ባያቀው ልባችን
ነውይ ልንለያ ባላለ አፉችን
ነወይ ልንለያ
Lyrics powered by www.musixmatch.com