Lyrics
አስታውስሻለው
አስታውስሻለው
አስታውስሻለው
አስታውስሻለው
አስታውስሻለው መች እረሳሻለው
አስታውስሻለው መች እረሳሻለው
የሀሳቤ ተካፍይ የልቤ ሙዳይ
አንቺን አዞልኝል ልኖር ባለም ላይ
የሀሳቤ ተካፍይ የልቤ ሙዳይ
አንቺን አዞልኝል ልኖር ባለም ላይ
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ
ምንግዜም አረሳሽ አፈር እስክገባ
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ (አበባ)
ምንግዜም አረሳሽ አፈር እስክገባ
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ
(Ohh)
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ
የፀደይ አበባ
(አበባ ohhh)
የፀደይ አበባ
(Oh)
ምን ብትጨልም አለም ምንስ ብታስከፋኝ
ምንም ባትደላ ምንስ ባትስማማኝ
አንቺ ፋኖስ ካለሽ የነብሴ አደይ
አብበሽ ይፈካል ይበራል ሰማይ
(Ooh)
ይመጣል ይሄዳል ደስታ ሃዘን
አንቺ እስካለሽ ድረስ ሁሉ መጀን(መጀን)
ዶፍ ቢዘንብ ቢናወጥ ዙሪያዬ
አቤት ታድዬ!
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ (አበባ)
ምንግዜም አረሳሽ አፈር እስክገባ
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ (መጀን)
ምንግዜም አረሳሽ አፈር እስክገባ
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ
(የፀደይ አበባ)
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ
አበባ
የጎጃም ማር ነሽ የፀደይ አበባ
የፀደይ አበባ
ምንግዜም አረሳሽ አፈር እስክገባ
Lyrics powered by www.musixmatch.com