Lyrics

ብርሃን አዲስ ቀን ነው፤ ለአንቺ ለኔ የወጣው፤ ለፍቅራችን ሊውል፤ በደስታ እኛን ሊሽር፤ ሽር ጉዱን አርጎ ልቤም በማለዳው፤ ቁጭ ብሏል ከደፉ ስሎሽ ከደመናው። እንደው ለምን ይሆን ልቤ እንዲህ መሆኑ፤ ለስንቱ እምቢ ያለውን ዘውድ ላንቺ መድፋቱ፤ ሚስጥር ሁኖብኛል ትልቅ የህይወት ቅኔ፤ ፍቺው ግን ይቆየኝ ነይ አንቺ ግን ጎኔ። እንደ አበባ ነሽ እንደ ፅጌረዳ ውብ ድምቀት የሆንሽ ለልቤ ጓዳ ይህን እያወቅሽ ተይ አታርፍጂ ለልቤ ሰላም ጭንቅ አትሁኝ እንጂ የናቴ ነጠላ የሚመስለው ጥርስሽ (ፈገግ በይልኝ) ሰርክ ተሰልፎ ሳይ እኔ ቢያመጣልሽ (ohh) ልታዘዝሽ እንጂ አይደል ልገዳደር ዙፍንሽ ላስጥል በህልሟችሽ ልከብር (oh nana) እንደ አበባ ነሽ እንደ ፅጌረዳ ውብ ድምቀት የሆንሽ ለልቤ ጓዳ ይህን እያወቅሽ ተይ አታርፍጂ ለልቤ ሰላም ጭንቅ አትሁኝ እንጂ Ohh ouuuu
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out