Lyrics

ይህ አለም እንዴት ሆኖ ይደምቃል ያለ እኔ እና እንቺ፤ ሀሳቡን ትተሽ እቴ በይ ተጫወቺ፤ ሙዚቃው ከፍ ይበል አለምን ለአንዴ እንርሳት፤ ማንም እንደማያውቀን እንሁንባት። እኔ እና አንቺ ፥ በዚህች አለም፤ አለን ውበት ፥ ልዮ ቀለም (2*) ሙዚቃው ከፍ ይበል አለምን ያስረሳን፤ እኔ እና እንቺን አሁን በፍቅር ያንግሰን። ጨረቃም ትሁነን ቃልኪዳን መግቢያችን፤ ብርሃኗን ትስጠን ትሁን መድመቂያችን። ይሄ ምሽት የሚያምረዉ ላንተ እና እኔ ነው የቆመው እንዴት ያለ የደስታ ቀን ነው አንተን ከኔ ያገናኘው እኔ እና አንተ በዚህ አለም አለን ውበት ልዮ ቀለም እኔ እናንተ አንተ በዚህ አለም አለን ውበት አዲስ ቀለም ሙዚቃው ከፍ ይበል አለምን ያስረሳን፤ እኔ እና እንቺን አሁን በፍቅር ያንግሰን። ጨረቃም ትሁነን ቃልኪዳን መግቢያችን፤ ብርሃኗን ትስጠን ትሁን መድመቂያችን። ሙዚቃው ከፍ ይበል አለምን ያስረሳን፤ እኔ እና እንቺን አሁን በፍቅር ያንግሰን። ጨረቃም ትሁነን ቃልኪዳን መግቢያችን፤ ብርሃኗን ትስጠን ትሁን መድመቂያችን። Liyu Kelem ይህ አለም እንዴት ሆኖ ይደምቃል ያለ እኔ እና እንቺ፤ ሀሳቡን ትተሽ እቴ በይ ተጫወቺ፤ (እንጫውት) ሙዚቃው ከፍ ይበል አለምን ለአንዴ እንርሳት፤ ማንም እንደማያውቀን እንሁንባት። ይህ አለም እንዴት ሆኖ ይደምቃል ያለ እኔ እና እንቺ (ያለኔ እናተ)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out