Lyrics

ወደቅኩኝ አትበል ምንድነው መውደቅ ተነሳ እንደገና ደጋግመህ ዉደቅ ዛሬ ላይ ነው እንጂ የሚጨንቅህ እመነኝ ነገማ ድል አለልህ አይችልም ይሉሃል ያጣጥሉሃል ሞራልህን ሰብረው ታች ይጥሉሃል ጠንክረህ በርትተህ ስታሳያቸው ሰማይ ይሰቅሉሃል ሰላም በላቸው አንተ ልዩ ሰው አይዞህ አንተ የኔ ጀግና አይዞህ ዛሬን እለፈው አይዞህ በርታ በልና አይዞህ መውደቅ መሸነፍ አይዞህ ያለነውና አይዞህ አልፈህ አሳየኝ አይዞህ ይሄን ፈተና አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ ይቺ አለም እንደዚ ናት አለም እንዲ ናት ይቺ አለም እንደዚ ናት አለም እንዲ ናት ጎብዘህም ይከብዳል አለም እንዲ ናት እንኳንስ ሰንፈህላት አለም እንዲ ናት አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ ይቺ አለም እንደዚ ናት አለም እንዲ ናት ይቺ አለም እንደዚ ናት አለም እንዲ ናት ጠንክረህም አትሞላም አለም እንዲ ናት ዘላለም ጎዶሎ ናት አለም እንዲ ናት ትላንት ያልተሳካው ለምንድነው በል ስህተትህን እወቅ አምነህ ተቀበል ዛሬ ላይ ስህተቱን አርመህ ሞክር ምክንያት አታብዛ ሰበብ አትደርድር ወደቅኩኝ ያልክ ቀን ያኔ ይጥሉሃል ሞቻለሁ ያልክ ቀን ያኔ ይገሉሃል ጠንክረህ በርትተህ ስታሳያቸው ያኔ ይከተሉሃል እንደዚህ ናቸው አንተ ልዩ ሰው አይዞህ አንተ የኔ ጀግና አይዞህ ዛሬን እለፈው አይዞህ በርታ በልና አይዞህ መውደቅ መሸነፍ አይዞህ ያለነውና አይዞህ አልፈህ አሳየኝ አይዞህ ይሄን ፈተና አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ ይቺ አለም እንደዚ ናት አለም እንዲ ናት ይቺ አለም እንደዚ ናት አለም እንዲ ናት ጎብዘህም ይከብዳል አለም እንዲ ናት እንኳንስ ሰንፈህላት አለም እንዲ ናት አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ ይቺ አለም እንደዚ ናት አለም እንዲ ናት ይቺ አለም እንደዚ ናት አለም እንዲ ናት ጠንክረህም አትሞላም አለም እንዲ ናት ዘላለም ጎዶሎ ናት አለም እንዲ ናት ያኔ በልጅነት በዳዴው ዘመን አንድ እርምጃ መሄድ ነበር ማይታመን እመን እመን ሲልህ በራስህ እመን ልብህን ሰማኸው በመተማመን ወድቆ መነሳትን ተለማመድከው እግርህን አፀናህ ተረማመድከው ዛሬም እንደዚህ ነው በራስ ህ እመን አዸርገዋለሁ በል በመተማመን አንተ ልዩ ሰው አይዞህ አንተ የኔ ጀግና አይዞህ ዛሬን እለፈው አይዞህ በርታ በልና አይዞህ መውደቅ መሸነፍ አይዞህ ያለነውና አይዞህ አልፈህ አሳየኝ አይዞህ ይሄን ፈተና አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞህ
Writer(s): Abdu Kiar Kahssay Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out