Credits
AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Mahmoud Ahmed
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Mahmoud Ahmed
Songwriter:in
Lyrics
(የሺ የሺ የሺ የሺ ሃረጊቱ የክቲቱ
ስንቱን ስንቱን ስንቱን ስንቱን ደጅ ልፅና ልማለድ
ይዤሽ እስክነጉድ)
የሺ ሃረጊቱ የክቲቱ
የኔ ዘረ ብዙ
ስንቱን ደጅ ልጥና ልማለድ
ይዤሽ እስክነጉድ
የሺ ሃረጊቱ የክቲቱ
የኔ ዘረ ብዙ
ስንቱን ደጅ ልጥና ልማለድ
ይዤሽ እስክነጉድ
የሺ ሃረጊቱ ስሚኝ ፍቅሬ የኔ ዘረ ብዙ
በጨረቃ ይዤሽ እንዳልጠፋ ብዙ ነው መዘዙ
እናትሽን ባስጠይቅ ስለፍቅር አይገባኝም አሉ
ለአባትሽ ሰው ብልክ እንደገና በኔ ያሾፋሉ
የሺ ሃረጊቱ የክቲቱ
የኔ ዘረ ብዙ
ስንቱን ደጅ ልጥና ልማለድ
ይዤሽ እስክነጉድ
የሺ ሃረጊቱ የክቲቱ
የኔ ዘረ ብዙ
ስንቱን ደጅ ልጥና ልማለድ
ይዤሽ እስክነጉድ
አማርኛ እንዳለሽ አስረጂያቸው ውስጡን ተንትነሽ
ፍቅሩ አሸንፎኛል መሄዴ ነው እረፉት ብለሽ
አምናለው በናትሽ ባባትሽ ቤት ጮማ ሰልችቶሻል
አትስጊ ከኔ ዘንድ አይገጥምሽም ልብ ይቀርብልሻል
የሺ ሃረጊቱ የክቲቱ
የኔ ዘረ ብዙ
ስንቱን ደጅ ልጥና ልማለድ
ይዤሽ እስክነጉድ
የሺ ሃረጊቱ የክቲቱ
የኔ ዘረ ብዙ
ስንቱን ደጅ ልጥና ልማለድ
ይዤሽ እስክነጉድ
Writer(s): Traditional
Lyrics powered by www.musixmatch.com