Featured In

Credits

AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Zebiba Girma
Zebiba Girma
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Zebiba Girma
Zebiba Girma
Songwriter:in

Lyrics

ብጠራኝም አለሁ አቤት ስትልከኝ ማለቴም ወዴት የኔን መውደድ ላንተ በደል አርጎት ነበር ለካስ ቀለል ያማል ቅኔው ያማል ቅኔው ያማል ቅኔው ዋ ለኔ ዋ ለኔው ያሻግርህ ያሻግርህ ያሻግርህ ምን አለ ያንተው መልካም ለኔ በትዝታ እስካለ ካሻህ ኑር ካሻህ ኑር ይሙላልህ ያሰብከው ደጉን ገላ ለምደህ የኔን ክፉ ካልከው ከንፈር መምጠጥ መፀፀቱ ባያስጥልም ከትዝብቱ የኖሩት ቃል በሰቀቀን ግርም ይላል ትዝ ያለ ቀን ገረመኝ ገረመኝ ገረመም ግር አለኝ ትዝታን በስለት መቁረጥ ቢቸግረኝ አመመኝ አመመኝ አመመኝ በፅኑ የኔም ልብ እንዳንተን አለመደንደኑ ያማል ቅኔው ያማል ቅኔው ያማል ቅኔው ዋ ለኔ ዋ ለኔው ያማል ቅኔው ያማል ቅኔው ያማል ቅኔው ዋ ለኔ ዋ ለኔው ብጠራኝም አለሁ አቤት ስትልከኝ ማለቴም ወዴት የኔን መውደድ ላንተ በደል አርጎት ነበር ለካስ ቀለል ያማል ቅኔው ያማል ቅኔው ያማል ቅኔው ዋ ለኔ ዋ ለኔው ያሻግርህ ያሻግርህ ያሻግርህ በጊዜ መውደድ እስካረገኝ የትዝታ ሚዜ ካሻህ ኑር ካሻህ ኑር ባሰብክበት ቦታ ደፋ ቀና እላለው እኔው ለኔው ደስታ ከንፈር መምጠጥ መፀፀቱ ባያስጥልም ከትዝብቱ የኖሩት ቃል በሰቀቀን ግርም ይላል ትዝ ያለ ቀን ገረመኝ ገረመኝ ገረመም ግር አለኝ እርሙን ስቶ ሆዴ አንተን አንተን ሲለኝ ሙሾ ባላሶርድ ደረቴን ባልመታ አልቅሼው የለም ወይ ሳጣህ መንታ መንታ ያማል ቅኔው ያማል ቅኔው ያማል ቅኔው ዋ ለኔው ዋ ለኔው ያማል ቅኔው ያማል ቅኔው ያማል ቅኔው ዋ ለኔው ዋ ለኔው
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out