Top Songs By Neway Debebe
Credits
AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Neway Debebe
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Neway Debebe
Songwriter:in
Lyrics
አፋር ግመሊቱን ይላታል ብረኪ
እሷ አይናፋር መሳይ ፍቅራ ሰዉ ማራኪ
አፋር ግመሊቱን ይላታል ብረኪ
እሷ አይናፋር መሳይ ፍቅራ ሰዉ ማራኪ
ደግሜ ደግሜ ልበል ወዳጄ ናት
አቤት አቤት አቤት
የዓይኔ የብረቱ የውስጡ ብሌን ናት
አቤት አቤት አቤት
አየሁ ሽንጧ ስዋኝ አየሁ ዳሌ ሲዋኝ
አቤት አቤት አቤት
ዛሬስ አይቻት ነው ያወኳት ቀንይብላኝ
አቤት አቤት አቤት
ትሽኮረመማለች ምን አሽኮረመማት
አቤት አቤት አቤት
ሁሉም ሰዉ በጊዜው ይጫወታል በሏት
አቤት አቤት አቤት
ብነግራት ብነግራት ባስረዳት በዘዴ
አቤት አቤት አቤት
ምንያለችው ልጅ ናች አይገባትም እንዴ
አቤት አቤት አቤት
መውደዴናት አሃሃሃሃሃ
አካሌናት አሃሃሃሃሃ
የኔስሜት አሃሃሃሃሃ
ፍቅሬ እሷናትአሃሃሃሃ
አፋር ግመሊቱን ይላታል ብረኪ
አንቺ አይናፋር መሳይ ፍቅራ ሰዉ ማራኪ
አፋር ግመሊቱን ይላታል ብረኪ
አንቺ አይናፋር መሳይ ፍቅራ ሰዉ ማራኪ
ይወድሻል ልቤ እወቂ እንዳትጂ
አቤት አቤት አቤት
መንፈሴ ሲጨነቅ ሲባዝን ሲዋጅ
አቤት አቤት አቤት
ስሜቴ የኔእንጉዳይ ሳቂ ተጫወቺ
አቤት አቤት አቤት
ሳይበላት ጋቢውን ፈገግታሽን አምጪ
አቤት አቤት አቤት
ለዉበትሽ ጥራት ቄንጥ አይወጣለትም
አቤት አቤት አቤት
አጥር ምጥን ያልሽ ቅመም ነሽ የሚጥም
አቤት አቤት አቤት
ማናለውበትሽን ልቡን ያላረካው
አቤት አቤት አቤት
አንቺን ሲመለከት እንቅፋት ያልመታው
አቤት አቤት አቤት
መውደዴ ነሽ አሃሃሃሃሃ
አካሌ ነሽ አሃሃሃሃሃ
የኔስሜት አሃሃሃሃሃ
ፍቅሬ አንቺ ነሽ አሃሃሃሃ
መውደዴ ነሽ አሃሃሃሃሃ
አካሌ ነሽ አሃሃሃሃሃ
የኔስሜት አሃሃሃሃሃ
ፍቅሬ አንቺ ነሽ አሃሃሃሃ
Writer(s): Neway Debebe
Lyrics powered by www.musixmatch.com