Music Video

Neway Debebe - Yegna Loga - ነዋይ ደበበ - የኛ ሎጋ - Ethiopian Music
Watch Neway Debebe - Yegna Loga - ነዋይ ደበበ - የኛ ሎጋ - Ethiopian Music on YouTube

Featured In

Credits

AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Neway Debebe
Neway Debebe
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Neway Debebe
Neway Debebe
Songwriter:in

Lyrics

የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ አንች ሸሞንሟና ሙና የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ አንች ሸሞንሟና ሙና ነይ ሸሞንሟና አይ ሸሞንሟና ነይ ሸሞንሟና አይ ሸሞንሟና የነደፍሽዉ ጥጥ ተፈተለ ወይ ለጥበብ ቀሚስ ደረሰልሽ ወይ ያንን ደርበሽ የመጣሽ ለታ ቤቴን ላሳምር ለፍቅር ጫወታ የጊቢዬ ዛፍ ተንቀሳቀሰ ፍልቅልቅ ምንጩ ጠራ ፈሰሰ ፍቅሬ እንግዳዬ እያወደሰ አበባዎቼም መዓዛ አበዙ ፈኩ ደመቁ ተወዛወዙ አንችን አጀቡ ለአንቺዉ ተገዙ ጥርስሽ የሚደልል አይንሽ ሰራቂ ነዉ ከንፈርሽ አባብሎ ፍቅርሽ ሰዉ በቂ ነዉ አንቺን የወደደ ያፈቀረ ሰዉ ሌላ ምን ይፈልግ የታደለ ነዉ የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ አንች ሸሞንሟና ሙና የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ የሐገር ልጅ ነይ ሸጋ የኛ ሎጋ አንች ሸሞንሟና ሙና ነይ ሸሞንሟና አይ ሸሞንሟና ነይ ሸሞንሟና አይ ሸሞንሟና እግሬ ከርታታዉ ሲባዝን ከርሞ እጥፍ ዘርጋ ባይ ሎጋ ሲል ቆሞ በቃ ተሳካ ተፈታ ህልሜ የሀገሬን ቆንጆ አገኘዉ ጋሜ እህህ መዉደድ አጭር እንግዳ ገባ ከኔ ቤት ከእልፍኝ ከጓዳ አንተን ሊቀበል ከተሰናዳ የህይወት ፀጋ ክቡር ታላቁ የፍሬ ዘመን እንቁ ያበቁ በል አዘጋጀኝ ለመሸብረቁ አትፍረዱ በኔ ሰበብ በበዛብኝ አይኗም ሽንጧም እሷም ለተጋገዙብኝ ምጥን አረማመድ አካሄድ ልይ ብዬ ልኑር ከሷ ጋር ዬኔን ጉዳይ ጥዬ
Writer(s): Neway Debebe Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out