Similar Songs
Lyrics
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ
ፈዋሼ ነሽ ጤንነቴ
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ አዳም
ብሞት አንቺስ አልከዳም
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ
ፈዋሼ ነሽ ጤንነቴ
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ አዳም
ብሞት አንቺስ አልከዳም
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ
ፈዋሼ ነሽ ጤንነቴ
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ አዳም
ብሞት አንቺስ አልከዳም
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ
ፈዋሼ ነሽ ጤንነቴ
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ አዳም
ብሞት አንቺስ አልከዳም
በናፍቆት ተይዤ ሲደክም ጉልበቴ
ደግሞ ይባስ ብሎ ታሰረ አንደበቴ
ስብር ያለ ለታ ስሜም እንደ ቅስሜ
እፅናናለሁ ሳይሽ እንኳንስ ተስሜ
እፅናናለሁ ሳይሽ እንኳንስ ተስሜ
ብክንክን ስል አደብ ሲያሳጣኝ
ትዝታሽ ደርሶ ከጭንቅ አወጣኝ
አዬ መታደል አወይ መከፋት
ከሞት ያስጥላል እንኳን ከእንቅፋት
ብክንክን ስል አደብ ሲያሳጣኝ
ትዝታሽ ደርሶ ከጭንቅ አወጣኝ
አዬ መታደል አወይ መከፋት
ከሞት ያስጥላል እንኳን ከእንቅፋት
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ
ፈዋሼ ነሽ ጤንነቴ
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ አዳም
ብሞት አንቺስ አልከዳም
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ
ፈዋሼ ነሽ ጤንነቴ
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ አዳም
ብሞት አንቺስ አልከዳም
አንቺን የመሰለ ሌላ ሰው ቢኖርም
ለዓይን ይሞላል እንጂ ለነፍስ አይዘምርም
ጠረንሽን ለምጄ እንደ ናርዶስ ሽቶ
ሌሊቱ እንዴት ይንጋ ቀኑስ እንዴት መሽቶ
ሌሊቱ እንዴት ይንጋ ቀኑስ እንዴት መሽቶ
ደበስበስ አርጊኝ በአለንጋው ጣትሽ
አንቺ ስትወጂኝ ሞት ነው ቅጣትሽ
ብታውቂበት ነው ገድሎ ማሻሉን
እያስተማሩ ማሰማመሩን
ደበስበስ አርጊኝ በአለንጋው ጣትሽ
አንቺ ስትወጂኝ ሞት ነው ቅጣትሽ
ብታውቂበት ነው ገድሎ ማሻሉን
እያስተማሩ ማሰማመሩን
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ
ፈዋሼ ኘሽ ጤንነቴ
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ አዳም
ብሞት አንቺንስ አልከዳም
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ
ፈዋሼ ኘሽ ጤንነቴ
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ አዳም
ብሞት አንቺንስ አልከዳም
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ
ፈዋሼ ኘሽ ጤንነቴ
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ አዳም
ብሞት አንቺንስ አልከዳም
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ
ፈዋሼ ኘሽ ጤንነቴ
ሀኪሜ ነሽ መድሀኒቴ አዳም
ብሞት አንቺንስ አልከዳም
Lyrics powered by www.musixmatch.com