Lyrics

ይደነቅ የሚያውቀኝ በቀድሞ ህይወቴ
ፍቅርን እንደሰጠሺኝ ሆነሽ መድሀኒቴ
ማን እንደኔ ንገሪኛ
የሆነ እድለኛ
ማን እንደኔ ንገሪኛ
የሆነ እድለኛ
ይደነቅ የሚያውቀኝ በቀድሞ ህይወቴ
ፍቅርን እንደሰጠሺኝ ሆነሽ መድሀኒቴ
ማን እንደኔ ንገሪኛ
የሆነ እድለኛ
ማን እንደኔ ንገሪኛ
የሆነ እድለኛ
ባንቺ አምኖ ለማደር ነበረ ምኞቴ
አምላክ ሰማኝና ሠመረ ፀሎቴ
ባንቺ ፍቅር የተነሳ ተለውጧል ሙሉ ቤቴ
እድሜ ላንቺ ልበል በቃ ሌላ ሆኗል እኔነቴ
የተቸረኝ እድል ለኔ ሆነና
ተመረጥኩኝ ባንቺው ፍቅር እንድፀና
የተቸረኝ እድል ለኔ ሆነና
ተመረጥኩኝ ባንቺው ፍቅር እንድፀና
ይደነቅ የሚያውቀኝ በቀድሞ ህይወቴ
ፍቅርን እንደሰጠሺኝ ሆነሽ መድሀኒቴ
ማን እንደኔ ንገሪኛ
የሆነ እድለኛ
ማን እንደኔ ንገሪኛ
የሆነ እድለኛ
ይደነቅ የሚያውቀኝ በቀድሞ ህይወቴ
ፍቅርን እንደሰጠሺኝ ሆነሽ መድሀኒቴ
ማን እንደኔ ንገሪኛ
የሆነ እድለኛ
ማን እንደኔ ንገሪኛ
የሆነ እድለኛ
እንደው ፈሶ አልቀረም የፍቅር ዕንባዬ
አንቺን አድሎኛል ሰምቶኝ ፈጣሪዬ
ባንቺ ፍቅር የተነሳ ተለውጧል ሙሉ ቤቴ
እድሜ ላንቺ ልበል በቃ ሌላ ሆኗል እኔነቴ
የተቸረኝ እድል ለኔ ሆነና
ተመረጥኩኝ ባንቺው ፍቅር እንድፀና
የተቸረኝ እድል ለኔ ሆነና
ተመረጥኩኝ ባንቺው ፍቅር እንድፀና
ይደነቅ የሚያውቀኝ በቀድሞ ህይወቴ
ፍቅርን እንደሰጠሺኝ ሆነሽ መድሀኒቴ
ማን እንደኔ ንገሪኛ
የሆነ እድለኛ
ማን እንደኔ ንገሪኛ
የሆነ እድለኛ
የተቸረኝ እድል ለኔ ሆነና
ተመረጥኩኝ ባንቺው ፍቅር እንድፀና
Written by:
instagramSharePathic_arrow_out