Featured In

Credits

AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Abenet Agonafer
Abenet Agonafer
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Abenet Agonafer
Abenet Agonafer
Songwriter:in

Lyrics

ሆ ብለን መተናል ፍቅርሽ አንድ አርጎናል ዥንጉርጉር ቢሆንም ሆድ ጠላት አይወልድም ሰሜኑ ደቡቡን የምስራቅ ምዕራቡን አንቺው ነሽ ያማጥሽው ወልደሽ ያሳደግሽው ምኑ ተነክቶ መች ገና አየነው ምን ጠፍቶ ቤትሽ ሁሉ ሙሉ ነው የኔን የእኛ አርገን ከኖርን አንድ ላይ ባርኮ ያደርሰናል ጠብቆን ከላይ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out