Credits

AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Haleluya Tekletsadik Eka
Haleluya Tekletsadik Eka
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Haleluya Tekletsadik Eka
Haleluya Tekletsadik Eka
Songwriter:in
Jordan and Bekge’ez JB
Songwriter:in
Gerawork Tilaye GT
Gerawork Tilaye GT
Songwriter:in

Lyrics

ፍቅር ስለሆነ የልቤ ቁም ነገር መውደድ አይሰለቸኝ ተስፋ እንዲሆነ ሀገር መውደድ አይሰለቸኝ ተስፋ እንዲሆነ ሀገር የልቤ ቁም ነገር ሸጋው አንተ ሳለህ መውደድ ጠብ ይመስል ለምን ትሸሻለህ መውደድ ጠብ ይመስል ለምን ትሸሻለህ የታመመ ገላ እንደሚሻ መዳን የዘገዬ ተጓዥ ይላል ፈጠን ፈጠን አልኩኝ ፈጠን ፈጠን ወዳንተ ለመድረስ ሕመሜ ባንተ እጅ ቢሆን የሚፈወስ የልቤ ቁም ነገር ፣ የልቤ ቁም ነገር ኸረ እንዳንተ የለም ፣ ኸረ እንዳንተ የለም የልቤ ቁም ነገር ፣ የልቤ ቁም ነገር ኸረ እንዳንተ የለም ፣ ኸረ እንዳንተ የለም የቁርጥማት ሀኪም ባትሆንም አንተ ሰው የታመመ ልቤን ልብህ ቢፈውሰው የታመመ ልቤን ልብህ ቢፈውሰው የቤታችን ሞገስ እንዳይጎለው ግርማ እመቤትህ ልሁን ሁነኝ አባወራ እመቤትህ ልሁን ሁነኝ አባወራ የታመመ ገላ እንደሚሻ መዳን የዘገዬ ተጓዥ ይላል ፈጠን ፈጠን አልኩኝ ፈጠን ፈጠን ወዳንተ ለመድረስ ሕመሜ ባንተ እጅ ቢሆን የሚፈወስ የልቤ ቁም ነገር ፣ የልቤ ቁም ነገር ኸረ እንዳንተ የለም ፣ ኸረ እንዳንተ የለም የልቤ ቁም ነገር ፣ የልቤ ቁም ነገር ኸረ እንዳንተ የለም ፣ ኸረ እንዳንተ የለም ያ ሁሉ ኩራቴ አፈታሪክ ሆኖ ልቤ ተሸነፈ ለፍቅርህ ተማርኮ ልቤ ተሸነፈ ለፍቅርህ ተማርኮ አዳሩን መች አደርኩ አንተን ሳብሰለስል ትዝታህ አያስተኛ ቁርጥማት ይመስል ፍቅርህ አያስተኛ ቁርጥማት ይመስል የታመመ ገላ እንደሚሻ መዳን የዘገዬ ተጓዥ ይላል ፈጠን ፈጠን አልኩኝ ፈጠን ፈጠን ወዳንተ ለመድረስ ሕመሜ ባንተ እጅ ቢሆን የሚፈወስ የልቤ ቁም ነገር ፣ የልቤ ቁም ነገር ኸረ እንዳንተ የለም ፣ ኸረ እንዳንተ የለም የልቤ ቁም ነገር ፣ የልቤ ቁም ነገር ኸረ እንዳንተ የለም ፣ ኸረ እንዳንተ የለም
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out