Lyrics

ሲያወሩ ስላንተ ብዙ እያሉ ነው እንደራሱ ያወራሉ ጅል ይሉሀል ከነሱ ሃሳብ ርቀሃል (ማነህ) ሲያወሩ ስላንተ ብዙ ተረፈ ለኔ መዘዙ ተናደው ያወሩልኛል እኔን ግን ተመችቶኛል ማነህ ልምጣ ልይህ ብዙ ነው የተባለብህ ባለብህ ልምጣ ልይህ ብዙ ነው የተባለብህ (ልህ) ልምጣ ልይህ ብዙ ነው የተባለብህ ባለብህ ልምጣ ልይህ ብዙ ነው የተባለብህ ይለዋል የራሱን ስሜት ነው ይለዋል ሁሌ የሚያዳምጠው ይለዋል እንደ እድሜው አይደለም ያበዛል ዝም ይለዋል ደግሞኮ ቆንጆ ነው ይለዋል ብዙ ፈላጊ አለው ይለዋል ጨዋነት ያበዛል ይለዋል ፈዟል ሲያወሩ በወሬ መሃል ሁሌ ያንተ ስም ይነሳል ሳያውቁት ግን ተስበዋል ጊዜያቸውን ሰተውሃል (ማነህ) ሲያወሩ ስላንተ ብዙ ተረፈ ለኔ መዘዙ እንዳስብህ አርገውኛል ላይህ ጉጉቴ ጨምሯል (ማነህ) ልምጣ ልይህ ብዙ ነው የተባለብህ ባለብህ ልምጣ ልይህ ብዙ ነው የተባለብህ ልምጣ ልይህ ብዙ ነው የተባለብህ ባለብህ ልምጣ ልይህ ብዙ ነው የተባለብህ ይለዋል የራሱን ስሜት ነው ይለዋል ሁሌ የሚያዳምጠው ይለዋል እንደ እድሜው አይደለም ያበዛል ዝም ይለዋል ደግሞኮ ቆንጆ ነው ይለዋል ብዙ ፈላጊ አለው ይለዋል ጨዋነት ያበዛል ይለዋል ፈዟል የኔን ከሃሳቤ ሆኖ አነጋጋሪ መጣ ቤቴ ድረስ በወሬ ነጋሪ በጨዋነትህ ቂል አረጉ ሲያሙህ የሰማ እንዳይከጅል ቶሎ ላገኝህ ባለብህ ይለዋል የራሱን ስሜት ነው ይለዋል ሁሌ የሚያዳምጠው ይለዋል እንደ እድሜው አይደለም ያበዛል ዝም ይለዋል ደግሞኮ ቆንጆ ነው ይለዋል ብዙ ፈላጊ አለው ይለዋል ጨዋነት ያበዛል ይለዋል ፈዟል ይለዋል የራሱን ስሜት ነው ይለዋል ሁሌ የሚያዳምጠው ይለዋል እንደ እድሜው አይደለም ያበዛል ዝም ይለዋል ደግሞኮ ቆንጆ ነው ይለዋል ብዙ ፈላጊ አለው ይለዋል ጨዋነት ያበዛል ይለዋል ፈዟል ማነህ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out