Music Video

Tsehaye Yohannes - Gofere Hugnelegne | ፀሀየ ዮሐንስ - ጎፈሬ ሁኝልኝ | Lyrics Music | Ethiopian Music
Watch Tsehaye Yohannes - Gofere Hugnelegne | ፀሀየ ዮሐንስ - ጎፈሬ ሁኝልኝ | Lyrics Music | Ethiopian Music on YouTube

Featured In

Credits

AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Tsehay Yohannes
Tsehay Yohannes
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Tsehay Yohannes
Tsehay Yohannes
Songwriter:in

Lyrics

ጎፈሬ ጎፈሬ ጎፈሬ ሁኚልኝ
ጎፈሬ ሁኚልኝ አሃ ጎፈሬ ሁኚልኝ
እኔ አበጥራለው አንቺ ተዋቢልኝ
አንቺው ተዋቢልኝ አሀ አንቺው ተዋቢልኝ
ጎፈሬ ጎፈሬ ጎፈሬ ሁኚልኝ
ጎፈሬ ሁኚልኝ አሃ ጎፈሬ ሁኚልኝ
እኔ አበጥራለው አንቺ ተዋቢልኝ
አንቺው ተዋቢልኝ አሀ አንቺው ተዋቢልኝ
አልቦ አደረሽ አሉኝ እግርሽ አማረበት
አንቺ በሄድሽበት አሀ እኔም ልለፍበት
አንቺ በሄድሽበት አሀ እኔም ልለፍበት
አልቦሽን ልዋሰው እግሬን ላጊጥበት
ለምን ላንቺ ብቻ የኔም ይመርበት
ለምን ላንቺ ብቻ የኔም ይመርበት
ጎፈሬ ጎፈሬ ጎፈሬ ሁኚልኝ
ጎፈሬ ሁኚልኝ አሃ ጎፈሬ ሁኚልኝ
እኔ አበጥራለው አንቺ ተዋቢልኝ
አንቺው ተዋቢልኝ አሀ አንቺው ተዋቢልኝ
ልለፍ በሰፈርሽ ጣትሽ በረገጠው
ሀያል መውደድ ይዞ ይሸበራል ወይ ሰው
ሀያል መውደድ ይዞ ይሸበራል ወይ ሰው
ምነው ባረገልኝ ይቺን ሰው እንደኔ
እኔ እንደምመኘው ባጠፋ ከጎኔ
እኔ እንደምመኘው ባጠፋ ከጎኔ
ሸንግም አልቀመጥ ፍቅርሽን አልከሰው
ሀያል መውደድ ይዞ ይሸበራል ወይ ሰው
ሸንግም አልቀመጥ ፍቅርሽን አልከሰው
ሀያል መውደድ ይዞ ይሸበራል ወይ ሰው
ጎፈሬ ጎፈሬ ጎፈሬ ሁኚልኝ
ጎፈሬ ሁኚልኝ አሃ ጎፈሬ ሁኚልኝ
እኔ አበጥራለው አንቺ ተዋቢልኝ
አንቺው ተዋቢልኝ አሀ አንቺው ተዋቢልኝ
አንቺ ካልተመቸሽ እመጣለው እኔ
እሺ ብሎኝ አያርፍ አሀ አይተኛልኝ አይኔ
እሺ ብሎኝ አያርፍ አሀ አይተኛልኝ አይኔ
ከመጣሽም መጣሽ እጠብቅሻለው
መምጣትሽን አካሌ አሀ እናፍቀዋለው
መምጣትሽን አካሌ አሀ እናፍቀዋለው
ጎፈሬ ጎፈሬ ጎፈሬ ሁኚልኝ
ጎፈሬ ሁኚልኝ አሃ ጎፈሬ ሁኚልኝ
እኔ አበጥራለው አንቺ ተዋቢልኝ
አንቺው ተዋቢልኝ አሀ አንቺው ተዋቢልኝ
እቱ አሸን ክታብሽ የአንገትሽ ላይ ጌጥ
ከፊቴ እየመጣ አሃይ እንዴት ልቀመጥ
ከፊቴ እየመጣ አሃይ እንዴት ልቀመጥ
አስኳ ብርአምባርሽ እጅሽ ያጠለቀው
አንቺ ላጌጥሽበት አሀ ልቤን ሰራረቀው
አንቺ ላጌጥሽበት አሀ ልቤን ሰራረቀው
አንቺ ላጌጥሽበት አሀ ልቤን ሰራረቀው
አንቺ ላጌጥሽበት አሀ ልቤን ሰራረቀው
አንቺ ላጌጥሽበት አሀ ልቤን ሰራረቀው
አንቺ ላጌጥሽበት አሀ ልቤን ሰራረቀው
አንቺ ላጌጥሽበት አሀ ልቤን ሰራረቀው
አንቺ ላጌጥሽበት አሀ ልቤን ሰራረቀው
Written by: Tsehay Yohannes
instagramSharePathic_arrow_out