Lyrics

ወርቅ አልማዝ ብልሽ ይገልፅሻል ወይ ዉድ እንቁ ብልሽ ይገልፅሻል ወይ ስም አጣሁልሽ የኔ ስጦታ መቼም ልዩ አርጎ ፈጥሮሻል ጌታ ስም አጣሁልሽ የኔ ስጦታ ሁሉን ሙሉ አርጎ ፈጥሮሻል ጌታ የሚገርመኝ አይንሽን ሳይ ያጥብያ ኮኮብ ነሽ መልከ ፀሐይ ደሞ ሲመሽ ጀምበር ጠልቃ ትፈኪያለሽ እንደ ጨረቃ እንደ ጨረቃ ፈክቶ መልክሽ ሲያበራ መሽቶ የሰውነትሽ ቅኔ ግርም ይለኛል እኔ አ... ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ እ... ደሞ በዚ ላይ አቤት አ... ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ እ... ደሞ በዚ ላይ አ... ደሞ በዚ ላይ ፀባይ ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ ደሞ በዚ ላይ አቤት አቤት አቤት ወርቅ አልማዝ ብልሽ ይገልፅሻል ወይ ዉድ እንቁ ብልሽ ይገልፅሻል ወይ ስም አጣሁልሽ የኔ ስጦታ መቼም ልዩ አርጎ ፈጥሮሻል ጌታ ስም አጣሁልሽ የኔ ስጦታ ሁሉን ሙሉ አርጎ ፈጥሮሻል ጌታ የቁንጅና ዉብ ምሳሌዋ ደሞ እንዳንቺ ማነው ጨዋ አቻሽ ጠፋኝ በዚዓለም ላይ ቸር ደግ አርጎሽ ከሰው በላይ አልመስልሽም እንቁ ልብሽ ነው ለኔ ብርቁ ማን ብዬ ልጥራሽ እኔ ቃል አጣሁልሽ ቅኔ አ... ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ እ... ደሞ በዚ ላይ አቤት አ... ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ እ... ደሞ በዚ ላይ አ... ደሞ በዚ ላይ ፀባይ ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ ደሞ በዚ ላይ አ... ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ እ... ደሞ በዚ ላይ አቤት... አ... ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ እ... ደሞ በዚ ላይ አ... ደሞ በዚ ላይ ፀባይ ደሞ በዚ ላይ ዉበት ደሞ በዚ ላይ ደሞ በዚ ላይ አቤት አቤት አቤት ደሞ በዚ ላይ ደሞ በዚ ላይ ደሞ በዚ ላይ ደሞ በዚ ላይ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out