Music Video

Featured In

Credits

AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Mikyas Cherinet
Mikyas Cherinet
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Mikyas Cherinet
Mikyas Cherinet
Songwriter:in

Lyrics

ኽረ እኔስ እንደዉ ምን ላርግሽ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ አይቆጭም በዉነት በዉነት ሺ ቢወለድ እንዳንቺ አይነት እንኳን ካየኋቸዉ ቀርቤ እንዲህም ያለ የለ ባሳቤ አድናቂሽ ነኝ በዉነት ከልቤ አዬ አዬ አዬ እንደዉ መላዬ ይቆጨኝ ነበር ባትሆኝ የኔ ይቆጨኝ ነበር መላዬ ይቆጨኝ ነበር ባትሆኝ የኔ ይቆጨኝ ነበር መላዬ ኤኤኤ ለማንም መልካም ቀና ደግ ቀና ደግ ቀና ደግ አሳቢ ለጠላሽፍፍ ሳትሰስች ከልብሽ የምትመግቢ የሚባልልሽ ያገኟት ከጓሮ ምነዉ እንደኔ ቀርበው ቢያውቁሽ ምን ነበረዉ ንብ መሆንሽን እያወቁ ከቶም ያላመልሽ ከቶም ያላመልሽ ፈልጎ ያጣሽ ነው ቢራቢሮ ሚልሽ ቢራቢሮ ሚልሽ ያልሆንሺዉን ሁሉ ስም ቢያወጡልሽም ለኔ ግን ልክ ነሽ አንቺ አልተሳሳትሺም ሽልም ሸልም ሸልም... ኦጳ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out