Credits

AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Mikyas Cherinet
Mikyas Cherinet
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Mikyas Cherinet
Mikyas Cherinet
Songwriter:in

Lyrics

እየተያየነ እየተያየነ ያው ክፍተቱ ሰፋ ሰይዘጋልን የፉክክሩ ቤት እንዲሁ እንደዋዛ ተይ የኔ ፍቅር የኔ ገላ ለኛ ስው የለም ከኛ ሌላ አ አ አንበለው ችላ ባባ ባባ ባባ ባባ ሆዴ(ባባ ባባ ባባ) ሲቀር ልምዴ(ባባ ባባ ባባ) ባባ ሆዴ(ባባ ባባ ባባ) ሲቀር ልምዴ ያጣነቀው ሳይኖር የጎደለብን በልባችን ላይ እልህ ነግሶብን የራሱ ጉዳይ ቢጠፋም ይጥፋ እየተባባልን ልዩነት ሰፋ አን እውነት አለ የማንክደው የኔና አንቺ ፀብ ካንገት በላይ ነው በፀሀይ ሲሻር የሰማይ ካፊያ የኛ ፍቅር ግን ጠቁሯል በኩርፊያ ቆይ ለምን?
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out