Music Video

Featured In

Credits

AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Mikyas Cherinet
Mikyas Cherinet
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Mikyas Cherinet
Mikyas Cherinet
Songwriter:in

Lyrics

ሀ ሀ ሀ ሀ ባልኩት ሀ ባልኩት ሀ ባልኩት አይደለም ተምሬ ባወኩት እእምም ለኔ አ አ አ ሂዎት ክፈጣሪ በታች የኔ ናት አዎ አዎ አዎ እኔ ልሙት ባንቺ ነው ሰው ልባል የቻልኩት ድክመቴን ሸፋፍነሽ ባዶዬን ሞልተሽኝ በሚጣፍጥ ፍቅርሽ ከራሴ አስታርቀሽኝ የኔ የኔ ኩራት የሳሎኔ ጌጥ ነሽ መብራት እንደ አይኔ ብሌን ነው የምሳሳልሽ መልካም ሴት ነሽ ኪያዬ ለኔ አልፈልግም ላጣሽ ውድድድ ውድድ ውድድድድ ባረግሽ ኪያዬ እኮ እኔ አልጠግብሽ ኪያ ኪያ ኪያ ኪያ ጣፋጭ ኪያዬ አይኔ አይኔ ብወደሽ ብወድሽ አልጠግብሽም እኔ ኪያ ኪያ አቲ ኪያ ኪያዬ አይኔ አይኔ እንደው ምን ሉንልሽ ፍቅሬ ያኑርልኝ ያቆይልኝ አንቺን ለኔ አንቺን ለኔ አንቺን ለኔ አንቺን ለኔ አንቺን ለኔ ሀ ሀ ሀ ሀ ባልኩት ሀ ባልኩት ሀ ባልኩት አይደለም ተምሬ ባወኩት እእምም ለኔ አ አ አ ሂዎት ክፈጣሪ በታች የኔ ናት አዎ አዎ አዎ በእውነት ባንቺ ነው ሰው ልባል የቻልኩት ባህሩ ልብሽን ስውልበት ማበሉን አይሰለቺሽ መቼም ሁሌ እኔን ማባበል ኪያዬ ዉድ ነሽ ከኔ በላይ ነው ምወድሽ ይለያል ይለያል ጥሩነትሽ ይለያል ልክ እንደናት ፍቅር ከፊትሽ ላይ ይታያል ቢያወሩት ቢያወሩት ሆድ ባዶውን ይቀራል የ እናት ክብር የገባሻል ኪያ ኪያ ኪያ ኪያ ጣፋጭ ኪያዬ አይኔ አይኔ ብወደሽ ብወድሽ አልጠግብሽም እኔ ኪያ ኪያ አቲ ኪያ ኪያዬ አይኔ አይኔ እንደው ምን ሉንልሽ ፍቅሬ ያኑርልኝ ያቆይልኝ አንቺን ለኔ አንቺን ለኔ አንቺን ለኔ አንቺን ለኔ አንቺን ለኔ ለኔ ለኔ ሳትዪ ሁሌም ሳትሰለቺ ደስታን ለሰጠሺኝ ልበል እድሜ ላንቺ መባዘኔን አይቶ በከንቱ መድከሜን ፈጣሪ አንቺን ሰቶ አበዛው ሰላሜን ሌላው በሮጠው ልክ መቅደሙን ሲነግረኝ ለካ አንቺም ላገኝ ነው ከኋላ ያስቀረኝ ለውለታሽ እናት የለኝ የምከፍለው ከፍ በይልኝ ሌላ ምልሽ የለኝ አመሰግናለው! እወድሻለው።
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out