Music Video

Gossaye Tesfaye - Yitayegnal | New Ethiopian Music 2019
Watch Gossaye Tesfaye - Yitayegnal | New Ethiopian Music 2019 on YouTube

Featured In

Credits

AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Gossaye Tesfaye
Gossaye Tesfaye
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Gossaye Tesfaye
Gossaye Tesfaye
Songwriter:in

Lyrics

ያም ደርሶ ያም ደርሶ ባይኔ ይሄዳል ዘመን ተሻግሮ ያም ያም ያም ደርሶ ትዝታሽ ዛሬ ላይ ነግሶ ያም ያም መጥቶ ከያለበት ወጥቶ ምን ልበልሽ ምን ያልታየኝ አለ አብረን ቆመን ካይን የተከለለ እንኳን ምስልሽ ቀርቶ በህሪሽ ድንቁ ባህሪሽ እፁብ ድንቁ በአካል ገዝፎ ይታየኛል ነግቶ ይታየኛል ያ ያንቺ ዘመን ይታየኛልየጊዜን ካብ ስፍራን ሁሉን ሽሮ ሁለመናሽ ይታየኛል ይታየኛል ስፍራው ሁሉ አበባ ሆኖ ልብስ ይታየኛል የጨዋታሽ ሳቅ ድግስ ይታየኛል አብረን ያደረግነው ደቂቅ ልሂቁ ይታየኛል ይ ታ የ ኛ ል ሌሊቱ ያንቺን መሰል ታትሞ ሌሊቴን ካንቺው ዘመን ላይ ቆሞ ከነበርንበት ከዛ የሳቅ ድግስ ያሳድረኛል ምን አንቺን ባይመልስ ምን ልበል እንዳታውቂው መች ኖሮ ትዝታው ያሁን ያህል ተስሎ ጉድ እስክንባል መቼም የትም ሆነን የፍቅርን ዜማ ያዜምነው ተቃቅፈን ፀሀይ ጨረቃ ምንም ናቸው ምንም ናቸው ካንቺ ጋር ቀረ ውበታቸው ባንቺ ያልተገራ ምን ተገኛ ምን ተገኘ ፍቅርሽ ሲነካው ያልተቃኘ ፀሀይ ጨረቃ ምንም ናቸው ካንቺ ጋር ቀረ ውበታቸው ባንቺ ያልተገራ ምን ተገኛ ምን ተገኘ ፍቅርሽ ሲነካው ያልተቃኘ ይታየኛል ያ ውብ ዘመን ዛሬን መልሶ በፍቅርሽ ልቤ ርሶ ይ ታ የ ኛ ል ካንቺ ጋር ቀረ ፀሀይ ጨረቃ ይታየኛል እኔኔ ፀሀይ ጨረቃ ካንቺ ጋር ቀረ ፀሀይ ጨረቃ ቀረ ቀረ ፀሀይ ጨረቃ ካንቺ ጋር ቀረ ፀሀይ ጨረቃ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out