Lyrics
ልቤ መሸነፉን እንዳይነግራት ሰጋ
ወራትም አለፈ ክረምትና በጋ
የሆዴ መጨነቅ ፍቅሬ መች ገባት
ትስቃለች እሷ ልጅነት ይዟት
ልቤ መሸነፉን እንዳይነግራት ሰጋ
ወራትም አለፈ ክረምትና በጋ
የሆዴ መጨነቅ ፍቅሬ መች ገባት
ትስቃለች እሷ ልጅነት ይዟት
በዉበት ቁንጅና መልኳ መች አነሰ
ቀርቤ አንዳልነግራት ልጅነቷ ባሰ
የሆዴ መጨነቅ ባይገባት ነው ለሷ
ቀርቤ ስነግራት የሚስቀው ጥርሷ
ልቤ መሸነፉን እንዳይነግራት ሰጋ
ወራትም አለፈ ክረምትና በጋ
የሆዴ መጨነቅ ፍቅሬ መች ገባት
ትስቃለች እሷ ልጅነት ይዟት
ተይ አስታሚው መራቅሽ ይቅር
ግፍ አትስሪ ጡር አለው ፍቅር
አንዴት ልርሳሽ ከሆዴ አውጥቼ
ባይንሽ ውበት እዳ ገብቼ
እዳ ገብቼ
እዳ ገብቼ
አስረሽኛል አልላወስም
እስቲ ፍቺኝ በይ እንደ ቄስ
አንዳልከስሽ ለመሪጌታ
ከልጅ ውሎ የለም ስሞታ
የለም ስሞታ
የለም ስሞታ
ልቤ መሸነፉን እንዳይነግራት ሰጋ
ወራትም አለፈ ክረምትና በጋ
የሆዴ መጨነቅ ፍቅሬ መች ገባት
ትስቃለች እሷ ልጅነት ይዟት
ልቤ መሸነፉን እንዳይነግራት ሰጋ
ወራትም አለፈ ክረምትና በጋ
የሆዴ መጨነቅ ፍቅሬ መች ገባት
ትስቃለች እሷ ልጅነት ይዟት
ልነግራት እልና ነገ ዛሬ እያልኩኝ
የልቤን ረመጥ አዝየው ከረምኩኝ
ሆዴ ላይሆንለት እንድያው ተጨነቀ
ሁኔታዋ ሁሉ ነፍስ እንዳላወቀ
ልቤ መሸነፉን እንዳይነግራት ሰጋ
ወራትም አለፈ ክረምትና በጋ
የሆዴ መጨነቅ ፍቅሬ መች ገባት
ትስቃለች እሷ ልጅነት ይዟት
አሳምሮ ዉበት ቢያድላት
ፍቅር አታውቅም ልጅነት አላት
ተመኝቼው ድንቅ ዉበቷን
እንዴት ላርገው ልጅነቷን
ልጅነቷን
ልጅነቷን
ቀድማ ስቃ ቀልቤን ገዛችው
ልቤን ማርካ ደጅ አስጠናችው
ወይ አትፀድቅብኝ አዝና ለነፍሷ
ትስቃለች ተይዤ በሷ
ተይዤ በሷ
ተይዤ በሷ
አሳምሮ ዉበት ቢያድላት
ፍቅር አታውቅም ልጅነት አላት
ልጅነት አላት
ልጅነት አላት
ተመኝቼው ድንቅ ዉበቷን
እንዴት ላርገው ልጅነቷን
ልጅነቷን
ልጅነቷን
Written by: