Lyrics

ስምሽን እንዳልጠራ ያውቁብኛል ብዬ ፅጌረዳ አልኩሽ አበባ አስመስዬ ስምሽን እንዳልጠራ ያውቁብኛል ብዬ ፅጌረዳ አልኩሽ አበባ አስመስዬ ፀአዳሽ እርካታዬ ፅጌሬዳ አበባዬ ውብ ጠረንሽ ቢስበኝም እሾክሽ ግን አልበጀኝም የፈጣሪ ውብ ትሩፋት ፅጌሬዳ የዐይን ቤዛ ገለውበት ፅጌሬዳ የውቦች ውብ የምድር ንግስት ፅጌሬዳ ቀልብ ሳቢ ልዩ ፍጥረት ፅጌሬዳ ተናዳፊ እንደጓድሽ እንደንቧ እናሳይሽ በህበረ ቀለም ያሸበረቅሽ አንበርካኪ በውበትሽ ይህን ሁሉ ውበት ሰቶሽ አምላክ መላ ዘየደልሽ የተመኘሽ እንዳይቀጥፍሽ እሾክሽን አበዛልሽ አበዛልሽ አበዛለሽ አበዛልሽ አበዛለሽ ስምሽን እንዳልጠራ ያውቁብኛል ብዬ ፅጌረዳ አልኩሽ አበባ አስመስዬ ስምሽን እንዳልጠራ ያውቁብኛል ብዬ ፅጌረዳ አልኩሽ አበባ አስመስዬ ፀአዳሽ እርካታዬ ፅጌሬዳ አበባዬ ውብ ቀለምሽ ቢስበኝም እሾክሽ ግን አልበጀኝም የፈጣሪ ውብ ቱሩፍት ፅጌረዳ የአዐይን ቤዛ ገለ ውበት ፅጌሬዳ የውቦችውብ የምድር ንግስት ፅጌሬ ቀልብ ሳቢ ልዩ ፍጥረት ፅጌሬዳ ይህን ሲያለብስ ለፍጥር ሁሉ ሲያዳርስ ይህን ሁሉ ውበት ሰቶሽ አምላክ መላ ዘየደልሽ የተመኘሽ እንዳይቀጥፍሽ እሾክሽን አበዛልሽ በውብ ቀለም አንቆጥቁጦሽ በአንዱሾክ አደረገሽ አደረገሽ አደረገሽ አደረገሽ አደረገሽ አደረገሽ አደረገሽ አደረገሽ አደረገሽ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out