Featured In

Credits

AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Kuku Sebsebe
Kuku Sebsebe
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Kuku Sebsebe
Kuku Sebsebe
Songwriter:in
Elias Melka
Elias Melka
Songwriter:in

Lyrics

ምን አሉ ሰሞኑን ምን አሉ ምን አሉ ደሞ ምን አሉ ምን አሉ ሰዎቹ ምን አሉ ምን አሉ ደሞ ምን አሉ እንዲችም እንዲችም እንዲችም እያሉ በእኔና አንተ መሃል እሳት ይጭራሉ እንዲችም እንዲችም እንዲችም እያሉ በእኔና አንተ መሃል እሳት ይጭራሉ የሚሉህን ሰምተህ አትከፋብኝ (እህ እህ እህህ እህ እህ እህህ) መጀመሪያ በኔ እምነት ጣልብኝ (እህ እህ እህህ እህ እህ እህህ) በፍቅር የሚገባ መቸም አይታጣም (እህ እህ እህህ እህ እህ እህህ) በወሬ እንዳይለዩን እኛ ስንጣጣም (እህ እህ እህህ እህ እህ እህህ) ነጌ አልፋለሁ እንጂ ነገሩን ታዝቤ የሃሜት ጨዋታ ሳይገባዉ ልቤ ሰዉ በቃል አጣፍጦ ወሬ ሲናገር ላይ ላይዋ ቀልድ ናት ዉስጥ ዉስጧን መርምር ሀሜቱን ንቀህ ነገርን ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ሀሜቱን ንቀህ ነገርን ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ምን አሉ ሰሞኑን ምን አሉ ምን አሉ ደሞ ምን አሉ ምን አሉ ሰዎቹ ምን አሉ ምን አሉ ደሞ ምን አሉ እንዲችም እንዲችም እንዲችም እያሉ በእኔና አንተ መሃል እሳት ይጭራሉ እንዲችም እንዲችም እንዲችም እያሉ በእኔና አንተ መሃል እሳት ይጭራሉ በቃሌ ረግቼ ባንተ እንደምፀና (እህ እህ እህህ እህ እህ እህህ) መስክርልኝ እንጂ የኔን ንፅህና (እህ እህ እህህ እህ እህ እህህ) አንተ ካልደገፍከኝ የቅርቤ የጎኔ (እህ እህ እህህ እህ እህ እህህ) የሩቅ የሩቁማ ምን ያዉቃል ስለኔ (እህ እህ እህህ እህ እህ እህህ) ነጌ አልፋለሁ እንጂ ነገሩን ታዝቤ የሀሜት ጨዋታ ሳይገባዉ ልቤ ሰዉ በቃል አጣፍጦ ወሬ ሲናገር ላይ ላይዋ ቀልድ ናት ዉስጥ ዉስጧን መርምር ሀሜቱን ንቀህ ነገርን ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ሀሜቱን ንቀህ ነገርን ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ሀሜቱን ንቀህ ነገርን ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ሀሜቱን ንቀህ ነገርን ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ ና ፍቅር ጥለህ
Writer(s): Elias Melka Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out