Featured In

Credits

AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Fekereaddis Nekatebeb
Fekereaddis Nekatebeb
Stimme und Gesang
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Habtamu Bogale
Habtamu Bogale
Songwriter:in
Elias Woldemariam
Elias Woldemariam
Songwriter:in
PRODUKTION UND TECHNIK
Fekereaddis Nekatebeb
Fekereaddis Nekatebeb
Produzent:in

Lyrics

ብሎ ብሎ ሲቆይ ይለወጣል ሲሰለቸው ወደ እኔው ይመጣል እስኪመለስ አንድ ቀን ሲገባው ይሁን ልለፍ ሰምቼ እንዳልሰማሁ አይይይይይ ሁሌ እስኪ ይሁና ልቻል እስኪ ይሁና ልቻል እስኪ ይሁና አይ ሁሌ ሁሌ ሁሌ እስኪ ይሁና ልቻል እስኪ ይሁና ልቻል እስኪ ይሁና አይ ሁሌ ሁሌ ንቄ ትቸው እንጂ አይቶት እንዳላዬ ከማን እንደሚውል ከተረዳው ቆዬ አታየኝም ብሎ እየተቻኮለ ይብላኝለት ለሱ ፍቅሩን ለበደለ በተረፈ ሄጄ ማንንም ሳልፈራ አፍ የለኝም እኔ የሱን ጉድ ላዎራ አይ አይ አይ አይ ህህህ ግዴለም አልፋለሁ እንደምንም ችዬ ምናልባት አንድ ቀን ልብ ይገዛል ብዬ ኧኸኸ አይ ልብ ይገዛል ብዬ ኧኸኸ አይ ልብ ይገዛል ብዬ እሱ ፍቅሬን የትም ሲዘራው በደጅ እስቲ ይሁን ብዬ እኔ ቻልኩት እነጂ ኧኸኸ አይ እኔ ቻልኩት እነጂ ኧኸኸ አይ እኔ ቻልኩት እነጂ ብሎ ብሎ ሲቆይ ይለወጣል ሲሰለቸው ወደ እኔው ይመጣል እስኪመለስ አንድ ቀን ሲገባው ይሁን ልለፍ ሰምቼ እንዳልሰማሁ አይይይይይ ሁሌ እስኪ ይሁና ልቻል እስኪ ይሁና ልቻል እስኪ ይሁና አይ ሁሌ ሁሌ ሁሌ እስኪ ይሁና ልቻል እስኪ ይሁና ልቻል እስኪ ይሁና አይ ሁሌ ሁሌ እስኪ እኔም ላሳዬው ብዬ ተኳኩዬ በእልህ አልሮጥም እሱን ልሁን ብዬ የትም ወተክ እደር ማለቴም አይደለ ምን ላርገው ብዬ እንጅ ልቡስ ካልታደለ የትም ወተክ እደር ማለቴም አይደለ ምን ላርገው ብዬ እንጅ ልቡስ ካልታደለ እህ እህ እህ ህህህህ ይሄኔ በሱ ቤት አታሎኝ በቅቶታል የሰራውን ስራ የማላውቅ መስሎታል ኧኸኸ አይ የማላውቅ መስሎታል ኧኸኸ አይ የማላውቅ መስሎታል አልሆንም እንደሱ ቢጎዳም ስሜቴ በትግር የካብኩት ለምን ይፍረስ ቤቴ? ኧኸኸ አይ ለምን ይፍረስ ቤቴ? ኧኸኸ አይ ለምን ይፍረስ ቤቴ? ኧኸኸ አይ ለምን ይፍረስ ቤቴ? ኧኸኸ አይ ለምን ይፍረስ ቤቴ?
Writer(s): Elias Woldemariam, Habtamu Bogale Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out