Credits
AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Hebist Tiruneh
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Abegazu Shiota
Songwriter:in
Lyrics
አረ አስጥሉኝ ከናፍቆቱ ጸናብኝ ስስቱ አሂ
አረ አስጥሉኝ ከናፍቆቱ ጸናብኝ ስስቱ
አረ አስጥሉኝ ከናፍቆቱ ጸናብኝ ስስቱ አሂ
አረ አስጥሉኝ ከናፍቆቱ ጸናብኝ ስስቱ
ደጁ ላይ ቅበሩኝ ይራመድ በላዬ
ቆየ አይደለም ወይ ርቆ ከገላዬ
ቆየ አይደለም ወይ ርቆ ከገላዬ
አጥንቴም አይውጋው ዝቅ አርጉኝ ከበሩ
እያየ መራመድ አያውቅበት እግሩ አዬ
እያየ መራመድ አያውቅበት እግሩ
ተለያይቶ መኖር አስተምረኝ
ዘዴ መላ ብለህ አጠንክረኝ
አንተ እንደቻልክበት እስቲ አስችለኝ
ብቻ ማፍቀር እኔን ተው ገደለኛ
ስሞትልህ ጭካኔ አበድረኝ
በሞቴ መቁረጥ አስተምረኝ
ስሞትልህ ጭካኔ አበድረኝ
በሞቴ መቁረጥ አስተምረኝ
አረ አስጥሉኝ ከናፍቆቱ ጸናብኝ ስስቱ አሂ
አረ አስጥሉኝ ከናፍቆቱ ጸናብኝ ስስቱ
አረ አስጥሉኝ ከናፍቆቱ ጸናብኝ ስስቱ አሂ
አረ አስጥሉኝ ከናፍቆቱ ጸናብኝ ስስቱ
አይኑን የማይበት ይልቅ መላ ምቱ
እሱን በመውደዴ አትዘባበቱ አዬ
እሱን በመውደዴ አትዘባበቱ አዬ
መያዜን ንገሩኝ ቃል የለኝም እኔ
ለሱስ ያው ነጋለት ለመሸብኝ መጥኔ
ለሱስ ያው ነጋለት ለመሸብኝ መጥኔ
አውቀህበት ለምደሀው ከሌላ
ምነው የቸገረህ የኔን መላ
እንደተውከኝ ልተውክ እኔ አቅም የለኝ
በቃሽ የሚል አንጀት ወይ ባደለኝ
ስሞትልህ ጭካኔ አበድረኝ
በሞቴ መቁረጥ አስተምረኝ
ስሞትልህ ጭካኔ አበድረኝ
በሞቴ መቁረጥ አስተምረኝ
ስሞትልህ ጭካኔ አበድረኝ
በሞቴ መቁረጥ አስተምረኝ
ስሞትልህ ጭካኔ አበድረኝ
በሞቴ መቁረጥ አስተምረኝ
Lyrics powered by www.musixmatch.com