Credits
AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Mikaya Behailu
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Mikaya Behailu
Songwriter:in
Yilma G/Ab
Songwriter:in
Elias Woldemariam
Songwriter:in
Lyrics
ሸማመተው ኢሄ ሰው ሸማመተው
ሸማመተው ኢሄ ልጅ ሸማመተው
ያየው ሁሉ ለፍቅር እነዲመኘው
ሲፈርድበት ውበት አለበሰው
ሸማመተው ኢሄ ሰው ሸማመተው
ሸማመተው ኦሄ ልጅ ሸማመተው
ያየው ሁሉ ለፍቅር እነዲመኘው
ሲፈርድበት ውበት አሸከመው
ቁምናውን ዛላውን መልኩን አይተው
ከሁሉም ጋር ሲጫወት ተመልከተው
ያየው ሁሉ ሲመኘው ቢያስተውሉ
መንገደኛ ነው አሉት ያለ አመሉ
የልቡን ሳይረዱት ተመራምረው
ከሁሉም ሂያጅ አረጉት ባሳመረው
ላይመቸው ደስ ብሎት ላይኖርበት
አሸከመው ሳይቆጥብ ሰጠው ውበት
ተጠርጠርበት ብሎ ሲፈርድበት
ሰራው እንደ መልአክ አሳምሮት
ሸማመተው ውበትን ሸማመተው
ሸማመተው ቁንጅናን ሸማመተው
ሸማመተው መውደድን ሸማመተው
ሸማመተው ሞገስን ሸማመተው
ሸማመተው ኢሄ ሰው ሸማመተው
ሸማመተው ኦሄ ልጅ ሸማመተው
ያየው ሁሉ ለፍቅር እነዲመኘው
ሲፈርድበት ውበት አለበሰው
ሸማመተው ኢሄ ሰው ሸማመተው
ሸማመተው ኦሄ ልጅ ሸማመተው
ያየው ሁሉ ለፍቅር እነዲመኘው
ሲፈርድበት ውበት አሸከመው
የኔ ሚሉት ቢቀኑ በአከላቱ
ማንነቱን መዘኑት በውበቱ
እንጠብቅህ ይሉታል እነደ እረኛ
ልቡን ሰቶት ተቀምጦ ለፍቅረኛ
ተማምነው እንጂ ከቆንጆ ሲዋደዱ
ሰው አለ እንደው አይሉትም እያገዱ
እሱስ መጠርጠሩን መች ፈልጎት
ሰራው እጂ ለቅናት ሰበብ አርጎት
ተጠርጠር ብሎ ሲፈርድበት
ሰራው እንደ መልአክ አሳምሮት
ሸማመተው መውደድን ሸማመተው
ሸማመተው ሞገስን ሸማመተው
ሸማመተው ውበትን ሸማመተው
ሸማመተው ቁንጅናን ሸማመተው
ሸማመተው መውደድን ሸማመተው
ሸማመተው ሞገስን ሸማመተው
ሸማመተው ሸማመተው
ሸማመተው ሸማመተው
ሸማመተው ሸማመተው
ሸማመተው ሸማመተው
ሸማመተው ሸማመተው
ሸማመተው ሸማመተው
ሸማመተው ሸማመተው
ሸማመተው ሸማመተው
Writer(s): Elias Woldemariam, Mikaya Behailu, Yilma G/ab
Lyrics powered by www.musixmatch.com