Featured In

Credits

AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Ephrem Tamiru
Ephrem Tamiru
Stimme und Gesang
Roha Band
Roha Band
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Tesfaye Lemesa
Tesfaye Lemesa
Songwriter:in
PRODUKTION UND TECHNIK
Roha Band
Roha Band
Mischtechniker:in

Lyrics

ቅር ቅር እያለኝ ሳጣሽ እየከፋኝ
ሳጣሽ እየከፋኝ
እንዴት ይሻለኛል እኔስ መላው ጠፋኝ
እኔስ መላው ጠፋኝ
ቅር ቅር እያለኝ ሳጣሽ እየከፋኝ
ሳጣሽ እየከፋኝ
እንዴት ይሻለኛል እኔስ መላው ጠፋኝ
እኔስ መላው ጠፋኝ
ካላውቅሽ እወቂ ፍቅርሽ ፀንቶብኛል
የኔ ሁሉ ነገር አሄ ሳይሽ ደስ ይለኛል
እባክሽ ፍቅር አንቺ አይሁን ምን ቸገረሽ
ተስፋ አታስቆርጪኝ አሄ አንቺ እምነት ይኑርሽ
ቅር ቅር እያለኝ ሳጣሽ እየከፋኝ
ሳጣሽ እየከፋኝ
እንዴት ይሻለኛል እኔስ መላው ጠፋኝ
እኔስ መላው ጠፋኝ
ቅር ቅር እያለኝ ሳጣሽ እየከፋኝ
ሳጣሽ እየከፋኝ
እንዴት ይሻለኛል እኔስ መላው ጠፋኝ
እኔስ መላው ጠፋኝ
ስትመቺ ፈገግታሽ በጣም ያጠግበኛል
የኔ ውድ የኔ ማር ሳይሽ ደስ ይለኛል
አስኪ ልጠይቅሽ እባክሽ መውደዴ
ሳይሽ ደስ ካለኝ ፍቅር አይደለም እንዴ
ለትልቅ ቁም ነገር ተመኝቼሻለሁ
ተስፋ አለኝ በፍቅርሽ አሃ ባንቺ ብዙ አያለሁ
የኔ ብዬ አንዳልቀር እንዴት ይሻለኛል
አስቢበት ፍቅሬ ኑሮ ካንቺ አምሮኛል
Written by: Elias Woldemariam, Tesfaye Lemesa
instagramSharePathic_arrow_out