Lyrics

እንኳን ኖርሽኝ (እንኳን ኖርሽኝ) ክብሬን አዋቂ አረግሽኝ (አረግሽኝ) ያንቺን ጠባቂ እንኳን ኖርከኝ (እንኳን ኖርከኝ) ልኬን አዋቂ አረከኝ (አረከኝ) ያንተን ጠባቂ በኪዳን ነው ይሁን ያልኩት ባንቺ ዛቢያ ውሎ አዳሬ ሆናለች የኔ አጋር እኔም ለዛው ቃል ነው የኖርኩት ኮርቼ እያልኩኝ ትዳሬ ሆኗል የኔ አጋር መቻቻላችን ነው ልኩ ቢኖር እንኳ ሚያነካካን ሆናለች የኔ አጋር አንድ ሆነን አታለካኩን አንደ አምሳል መች ይለካካል ሆኗል የኔ አጋር አለሽኝ ማለቱ እንጂ ሚያስመካው አንዱ ካንዱ ጎኔ ምን አለካካው አለሀኝ ማለቱ እንጂ ሚያስመካው አካልህ ከአካሌ ምን አለካካው እንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነው ሴትነት እንዲ ነው እንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነው ወንድነት እንዲ ነው እንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነው ሴትነት እንዲ ነው እንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነው ወንድነት እንዲ ነው ሴት እንደ አራስ ነብር አትወድም ለከፋ ሁሉም የውቃላ ዞር በል ለሩቅ እንጂ ፍቅር ነች ለቤቷ ዘውድም ለባሏ ወንድ ልጅ ታሞ እንጂ ፈርቶ እንደማይሞትም ሀገር ያውቃላ (አዋ) ዘራፍ ለውጪ እንጂ ሁሉም ለእመቤቱ ትጥቅ ይፈታላ እኔም አሽነፈ መባል ባልጠላም ላንቺ ብሸነፍ አይኔ አይቀላም አሽነፈች መባል ባልጠላም ላንተ ብሸነፍ ፊቴ አይቀላም አሽነፈ መባል ባልጠላም ላንቺ ብሸነፍ አይኔ አይቀላም አሽነፈች መባል ባልጠላም ላንተ ብሸነፍ ፊቴ አይቀላም እንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነው ሴትነት እንዲ ነው እንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነው ወንድነት እንዲ ነው እንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነው ሴትነት እንዲ ነው እንዲ ነው (እንዲ) ወጉ እንዲ ነው ወንድነት እንዲ ነው እንኳን ኖርሽኝ (እንኳን ኖርሽኝ) ክብሬን አዋቂ አረግሽኝ (አረግሽኝ) ያንቺነ ጠባቂ እንኳን ኖርከኝ (አለው) ልኬን አዋቂ አረከኝ (አረከኝ) ያንተን ጠባቂ አሽነፈ መባል ባልጠላም ላንቺ ብሸነፍ አይኔ አይቀላም አሽነፈች መባል ባልጠላም ላንተ ብሸነፍ ፊቴ አይቀላም አሽነፈ መባል ባልጠላም ላንቺ ብሸነፍ አይኔ አይቀላም አሽነፈች መባል ባልጠላም ላንተ ብሸነፍ ፊቴ አይቀላም
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out