Similar Songs
Credits
AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Geremew Asefa
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Habtamu Bogale
Songwriter:in
Lyrics
ኦሆ ሆሆሆ
ኦሆ ሆሆሆ
ኦሆ ሆሆሆ
ኦሆ ሆሆሆ
ኦሆ ሆሆሆ
ኦሆ ሆሆሆ
ኦሆ ሆሆሆ
ኦሆ ሆሆሆ
ቀስ በቀስ እየቆየ
ንፁህ ፍቅር መግፋቴ
በስህተት ተቻኩዬ
ካለ ስም ስም መስጠቴ
ስትርቂኝ ታወቀኝ
ቤቴ ሲሆን ኦና
ለካ ንፁህ ነበርሽ
ገባኝ አሁን ገና
ቀስ በቀስ እየቆየ
ንፁህ ፍቅር መግፈቴ
በስህተት ተቻኩዬ
ካለ ስም ስም መስጠቴ
ስትርቂኝ ታወቀኝ
ቤቴ ሲሆን ኦና
ለካ ንፁህ ነበርሽ
ገባኝ አሁን ገና
በፍቅር በትዕግስት ይዘሽኝ
ኋላ እንዳይቆጨን እያልሽኝ
አርቄው መውደዴን ከእምነት
የት ገባሽ የት ወጣሽ በማለት
በድዬሻለው ፍቅሬ
በማይሆን ነገር ጠርጥሬ
ንፁህ ነሽ አንቺስ ይበለኝ
የተሳሳትኩት እኔ ነኝ
ምን ነበር ቢኖረኝ ትግስቱ
እግርሽ ላይ ሳይጥለኝ ጸጸቱ
ማሪኝ ባልኩሽ ያኔ ሳትሄጂ
የገባኝ ቆይቶ ሆነ እንጂ
ተጸጽቻለሁ ከአንጀቴ
እክሳለሁ ማሪኝ እቴ
ምን ይሆን ፍቅር ቅጣቱ
ችኩል እንደ እኔ አይነቱ
ንፁህ ነሽ አንቺ ንፁህ ነሽ
ከምንም የጸዳሽ
አሁን ገባኝ ልቤ ተታሏል
የለብሽም ጥፋት የሚባል
መሳሳቴ ሆድ ሆዴን በላኝ
ንፅህናሽ አሁን ሲገባኝ
ንፁህ ነሽ አንቺ ንፁህ ነሽ
ከምንም የጸዳሽ
አሁን ገባኝ ልቤ ተታሏል
የለብሽም ጥፋት የሚባል
መሳሳቴ ሆድ ሆዴን በላኝ
ንፅህናሽ አሁን ሲገባኝ
ኦሆ ሆሆሆ
ኦሆ ሆሆሆ
ኦሆ ሆሆሆ
ኦሆ ሆሆሆ
ቀስ በቀስ እየቆየ
ንፁህ ፍቅር መግፋቴ
በስህተት ተቻኩዬ
ካለ ስም ስም መስጠቴ
ስትርቂኝ ታወቀኝ
ቤቴ ሲሆን ኦና
ለካ ንፁህ ነበርሽ
ገባኝ አሁን ገና
ቀስ በቀስ እየቆየ
ንፁህ ፍቅር መግፋቴ
በስህተት ተቻኩዬ
ካለ ስም ስም መስጠቴ
ስትርቂኝ ታወቀኝ
ቤቴ ሲሆን ኦና
ለካ ንፁህ ነበርሽ
ገባኝ አሁን ገና
በስህተት ፍቅርሽን ገፍቼ
አሁን ስደርስበት ቆይቼ
እ'ራሴን በራሴ መቅጣቴ
ንፁህ የፍቅር ሰው ማጣቴ
ተከሰተልኝ እውነቱ
ለካ የኔ ነው ጥፋቱ
ገብቶኛል ፍቅሬ ሰንብቶ
ከሄድሽ በኋላ ቆይቶ
ምን ነበር ቢኖረኝ ትግስቱ
እግርሽ ላይ ሳይጥለኝ ጸጸቱ
ማሪኝ ባልኩሽ ያኔ ሳትሄጂ
የገባኝ ቆይቶ ሆነ እንጂ
ተጸጽቻለሁ ከአንጀቴ
እክሳለሁ ማሪኝ እቴ
ምን ይሆን ፍቅር ቅጣቱ
ችኩል እንደ እኔ አይነቱ
ንፁህ ነሽ አንቺ ንፁህ ነሽ
ከምንም የጸዳሽ
አሁን ገባኝ ልቤ ተታሏል
የለብሽም ጥፋት የሚባል
መሳሳቴ ሆድ ሆዴን በላኝ
ንፅህናሽ አሁን ሲገባኝ
ንፁህ ነሽ አንቺ ንፁህ ነሽ
ከምንም የጸዳሽ
አሁን ገባኝ ልቤ ተታሏል
የለብሽም ጥፋት የሚባል
መሳሳቴ ሆድ ሆዴን በላኝ
ንፅህናሽ አሁን ሲገባኝ
አሁን ገባኝ ልቤ ተታሏል
የለብሽም ጥፋት የሚባል
መሳሳቴ ሆድ ሆዴን በላኝ
ንፅህናሽ አሁን ሲገባኝ
አሁን ገባኝ ልቤ ተታሏል
የለብሽም ጥፋት የሚባል
መሳሳቴ ሆድ ሆዴን በላኝ
ንፅህናሽ አሁን ሲገባኝ
Writer(s): Habtamu Bogale
Lyrics powered by www.musixmatch.com