Similar Songs
Credits
AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Lij Michael
Künstler:in
Michael Taye
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Michael Taye
Songwriter:in
Lyrics
አንቺ ወለላ አንቺ ወለላ
ልውደድሽ እንጂ እኔው በመላ
አንቺ ወለላ አንቺ ወለላ
በማር የሰራሽ ማር ከረሜላ ዬ
(ሳሳ ልቤ ላንቺ ሳሳ)
አይኔ ሲዋልል እሱ አንቺን ናፍቆ
ልቤ ሲራብሽ ለጎድ ተጨንቆ
ኮከብ ይሁን ፀሐይ ወርዶ እያማረባት
ቁጭ ቁጭ የለ ነው አይኗ እንደ ጉልላት
ሰልከክ ያለ አፍንጫ ለእሷ ብቻ አላት
ሸልሙኝ ሸልሙኝ ይዤ ልውሰዳት ዬ
እሙ ተወደሻል ፣ ውቤ ተወደሻል ፣ ልጅት ተወደሻል (ተወደሻል)
አንደበቴን ይዘሽ ልቤንም ወስደሻል
አንቺን ማለቴ (አንቺን) ካስጠየቀኝ (yeah, yeah)
ምን ችግር አለው (አለው) ሸንጎ ያቁሙኝ (yeah, yeah)
አንቺን ማለቴ (አንቺን) ካመጣ ጉድ (ጉድ-ጉድ)
እንግዲ ይምጣ (ይምጣ-ይምጣ) መቼስ አላብድ (yeah)
አንቺ ወለላ አንቺ ወለላ
ልውደድሽ እንጂ እኔው በመላ
አንቺ ወለላ አንቺ ወለላ
በማር የሰራሽ ማር ከረሜላ ዬ
(ሳሳ ልቤ ላንቺ ሳሳ)
ኸረ መውደድ ፣ መውደድ ፣ መውደድ ስካር ነው
እግሬን ከወገቤ (yeah) አወላከፈው
ኸረ መውደድ ፣ መውደድ ፣ መውደድ ክፉ ነው
አንጀቴን ከሆዴ አመሳቀለው (yeah)
የልቤን ከሆዴ እስኪ ላመላልሰው
እንዴት በመሳቂያ በጥርስ ይሞታል ሰው
መቼም እድሏ ነው ኑሪበት ሲላት
ልቅም አርጎ ሰርቶ ወደኔ የላካት
በሉ ንገሩልኝ ዘመድ ምረጡና
ደና ልጅ ወዶሻል በሉና በሉና ዬ
እሙ ተወደሻል ፣ ውቤ ተወደሻል ፣ ልጅት ተወደሻል
አንደበቴን ይዘሽ ልቤንም ወስደሻል
አንቺን ማለቴ (አንቺን) ካስጠየቀኝ (yeah, yeah)
ምን ችግር አለው (አለው) ሸንጎ ያቁሙኝ (yeah, yeah)
አንቺን ማለቴ (አንቺን) ካመጣ ጉድ (ጉድ-ጉድ)
እንግዲ ይምጣ (ይምጣ-ይምጣ) መቼስ አላብድ (yeah)
Lyrics powered by www.musixmatch.com