Lyrics

ጭራሽ መውደድሽ በኔ ብሶን አንቺን ይለኛል ናፍቆት ትዝታሽን ደርቦን ያስታውሰኛል ጭራሽ መውደድሽ በኔ ብሶን አንቺን ይለኛል ናፍቆት ትዝታሽን ደርቦን ያስታውሰኛል ሁነሽ በጤና ናፍቆቱ በኔ የባሰው ማን ይመልሰው በጊዜው እስኪያገናኘን በቸር ያቆየን እስከዚያው ሁሉንም ቻይ'ና ልይሽ እንደገና እኔስ እችላለሁ (ደሞ ሁሉን) የመጣውን ችዬ (ሆ) አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ) ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ) እኔስ እኖራለሁ (ደሞ ሁሉን) የመጣውን ችዬ (ሆ) አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ) ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ) እኔስ እችላለሁ (ደሞ ሁሉን) የመጣውን ችዬ (ሆ) አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ) ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ) እኔስ እኖራለሁ (ደሞ ሁሉን) የመጣውን ችዬ (ሆ) አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ) ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ) ጭራሽ አንቺን ይለኛል ናፍቆት ትዝታሽን ደርቦን ያስታውሰኛል ጭራሽ መውደድሽ በኔ ብሶን አንቺን ይለኛል ናፍቆት ትዝታሽን ደርቦን ያስታውሰኛል እኔማ አንቺን እያልኩኝ ባ'ሳብ አለኩኝ ሀዘን ቀን ሰጠሽ ምስልሽ ነው የኔ መፅናኛ ያንቺ መገኛ እስከዚያው ሁሉንም ልቻለው ዐይንሽን እስካየው እኔስ እችላለሁ (ደሞ ሁሉን) የመጣውን ችዬ (ሆ) አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ) ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ) እኔስ እኖራለሁ (ደሞ ሁሉን) የመጣውን ችዬ (ሆ) አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ) ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ) እኔስ እችላለሁ (ደሞ ሁሉን) የመጣውን ችዬ (ሆ) አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ) ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ) እኔስ እኖራለሁ (ደሞ ሁሉን) የመጣውን ችዬ (ሆ) አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ) ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ) እኔስ እኖራለሁ (ደሞ ሁሉን) የመጣውን ችዬ (ሆ) አስቤም አላውቅም (ደሞ ላ'ንዴ) ካ'ንቺ ተነጥዬ (ሆ ሆ)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out