Lyrics
ሰማይ ተጠግቶ ይሄዳል ዳመና
ሰማይ ተጠግቶ ይሄዳል ዳመና
ሆዴ መናፈቁን አልተወም ገና
ሆዴ መናፈቁን አልተወም ገና
የሰማይ አሞራ ልጠይቅሽ ወሬ
ደርሰሽ መጠሽ እንደሆን ከውዲቷ ሃገሬ
ደርሰሽ መጠሽ እንደሆን ከውዲቷ ሃገሬ
ሰማይ ተጠግቶ ይሄዳል ዳመና
ሰማይ ተጠግቶ ይሄዳል ዳመና
ሆዴ መናፈቁን አልተወም ገና
የሰማይ አሞራ ልጠይቅሽ ወሬ
ደርሰሽ መጠሽ እንደሆን ከውዲቷ ሃገሬ
ደርሰሽ መጠሽ እንደሆን ከውዲቷ ሃገሬ
ሁሁው፣ ሁሁው
ሁሁው፣ ሁሁው፣ሁሁው
ፍካሬን ሳልጀምር ገባች ጀንበሪቱ
አድነኝ የዛሬን አትጥራኝ በከንቱ
ዳዊቱ እንደሚለው አኩኑናኩሉ
ዳዊቱ እንደሚለው አኩኑናኩሉ
ሰው በሰው ነገር ምነው መኮነኑ፣ ምነው መኮነኑ
ሁሁው፣ ሁሁው
ሁሁው፣ ሁሁው፣ሁሁው
Writer(s): Emahoy Tsege Mariam Gebru
Lyrics powered by www.musixmatch.com