Featured In

Credits

KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Michael Dires Tadesse
Michael Dires Tadesse
Songwriter:in
Samuel Dires Tadesse
Samuel Dires Tadesse
Songwriter:in
Ephrem Dires Tadesse
Ephrem Dires Tadesse
Songwriter:in

Lyrics

Lastarock keep it burnin' Lastarock keep it blazin' Put yuh hands inna di air like) ያሰደንቃል እምነት ፅናቷ ረጋ ኮራ ሙሉነው ልቧ ጣፋጭ ምግብ ተወዳጅ ስሟ መሪ ንግስት በ ዘዴ መላ ላደለችው ፉቅር ክብር እጅ መንሻ ዘውድናት ለቃሏ በ ቁስ ማትገዛ ታድምቀው መድረኩን እቺ ኮከብ ታብራ እጃቹህን ቸብ ትደነቅ ልጅቷ ቸብ ቸብ ደርቡላት ካባ ቸብ ቸብ ለወይዘሪት ኢትዮጵያ ቸብ ቸብ ትጫወት ትፈንድቅ ቸብ ቸብ ነች አደይ አበባ ቸብ ቸብ ደርቡላት ካባ ቸብ ቸብ ለወይዘሪት ኢትዮጵያ ቸብ ቸብ ትጫወት ትፈንድቅ ቸብ ቸብ ነች አደይ አበባ ቸብ ቸብ አድርጉት ደሞ ከፍ ከፍ ትውጣ ትታይ በሃገር ቀሚስ አያሻትም መስፈርት ታውቀዋለች she's confident ወሬ አያሞቃትም ነበልባል ነች እሳት አሃ ስቀርባት መውደድ ያቃጠለኝ (አሃ) ዉበቷ ይሄው ጦስ ሆነኝ (አሃ) ነይ ወይዘሪት ነሽ ወንጀለኛ ካሳ እሻለው ክፈይኛ ፍቅር ህመሜ እንዲጠገን ጊዜሽን ልዋስ ደስታየን ከአንች ልበደር ፀባየ ሰናየ ምግባር የለው ወደር መአረግ አትሻም የውሽት ዝና ካብ ቢከመር ከምር እቴጌ ፀሐየ ነች ጀምበሬ አስተዋይ ነች ቀለሜ ዉበት ከ ጥንካሬ baby too hot በርበሬ too pretty it's so crazy አበባየ አብቢ ፈንድቂ ሲሉሽ ቸብ በይ ጨፍሪ ቸብ ቸብ ደርቡላት ካባ ቸብ ቸብ ለ ወይዘሪት ኢትዮጵያ ቸብ ቸብ ትጫወት ትፈንድቅ ቸብ ቸብ ነች አደይ አበባ ቸብ ቸብ ደርቡላት ካባ ቸብ ቸብ ለወይዘሪት ኢትዮጵያ ቸብ ቸብ ትጫወት ትፈንድቅ ቸብ ቸብ ነች አደይ አበባ ነሸ ወገግታ ችለሸ አለፈሸ ፈተና lady ፀዳል ተስፉ ሀይል ሁነሸኝ እንድፀና ወኔ የለኝ ክፍያ በዝቶብኛል ስጦታ ለኔ እወቂው ብቻ እንዳለሽ ትልቅ ቦታ እንዲልሽ ደስ ደስ ደስ ፍቅርን ልካስ በምችለው ያድሳል ነፍስ ነፍስ ነፍስ ዉብ ፈገግታሽ መዳኒት ነው ሲደክመኝ ግርማ ሁነሽኝ ሞገስ ልቤ የጀገነው እንቁ ነሽ አልማዝ ውድ ነሽ ዋጋሽ መስፈሪያ የሌለው ቸብ ቸብ ደርቡላት ካባ ቸብ ቸብ ለ ወይዘሪት ኢትዮጵያ ቸብ ቸብ ትጫወት ትፈንድቅ ቸብ ቸብ ነች አደይ አበባ ቸብ ቸብ ደርቡላት ካባ ቸብ ቸብ ለወይዘሪት ኢትዮጵያ ቸብ ቸብ ትጫወት ትፈንድቅ ቸብ ቸብ ነች አደይ አበባ She's like the best ha? ማንችሏት ለ ጨዋታ አይደለች የዋዛ ጉድ አፈላች ብላ እስክስታ እሷ ካለች ፌሽታ ነቃ ነቃ እላለው ፈካ ስሟ ከአፌ አይጠፋ ጣፋጭ ከረሜላ ደስታ ያ ሆይ ሆይ ይዘንባል ደጅሽ እሸት እንኮይ አልኩኝ አሲንቦ ቆንጅት ነይ ነይ ሆያሆየ ስል በይ ሸልሚኝ Give me give me love ከፍቅር እልፉኝ አለሜ አስር ነው አንችን ሳገኝ በይ በይ ቸብ ቸብ አሲዬ አሲዬ ነው ቤሌማ ለኩሰን ችቦ በ አዲስ ሸማ አዲስ ሞገድ ነው አዲስ ዜማ ቸብ ቸብ Lastarock keep it rockin' ቸብ ቸብ Lastarock keep it burnin' ቸብ ቸብ Lastarock keep it blazin' ቸብ ቸብ Put yuh hands inna di air like
Writer(s): Michael Tadesse Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out