Credits
AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Mulualem Takele
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Mulualem Takele
Songwriter:in
RR
Songwriter:in
Lyrics
ሀመልማሎ ሀመልማሎዬ
ሀመልማሎ
ሀመልማሎ
ሀመልማሎ
ሀመልማሎ ሀመልማሎዬ
ሀመልማሎ
ሀመልማሎ
ሀመልማሎ
ምንስ ቢታጠር ደጃፍሽ አይሆንሽ ላንቺ ከለላ
ይህ ልቤ ከቁብ አይቆጥረው አንቺን ሳያገኝ ላይሞላ
ፍቅርሽስ እንደ እግር እሳት አንጀቴን ሆዴን እየበላ
ጦሜን አዋለኝ ከደጅሽ ፈልጊልኝ በይ ነይ መላ
መላ መላ ካለሽ መላ
ሳላየው አላድር ያንቺን ገላ
መላ መላ ዘይጂ መላ
ሳላየው አላድር ያንቺን ገላ
አንቺ ብቻ ነሽ ለህይወቴ
ፍቅሬ አንቺ ነሽ ነይ መድሀኒቴ ፍቅሬ አንቺ ነሽ ነይ መድሀኒቴ
ላመስግነው ሁሌ በደስታ
አንቺን ለሰጠኝ ፈጣሪ ጌታ አንቺን ለሰጠኝ ፈጣሪ ጌታ
ላፍታ አግኝቶሽ ለማይረካው ናፋቂው ልቤ
በምን ጉልበት ላመስግነው እንዴት አድርጌ
ሂድ ይለኛል አሷን ይዘህ ተሻገር ወዲያ
ዝለቅ ይዘሀት ከደጃፍህ ዘይደህ መላ
መላ መላ ካለሽ መላ
ሳላየው አላድር ያንቺን ገላ
መላ መላ ዘይጂ መላ
ሳላየው አላድር ያንቺን ገላ
ሀመልማሎ ሀመልማሎዬ
ሀመልማሎ
ሀመልማሎ
ሀመልማሎ
ሀመልማሎ ሀመልማሎዬ
ሀመልማሎ
ሀመልማሎ
ሀመልማሎ
ምንስ ቢታጠር ደጃፍሽ አይሆንሽ ላንቺ ከለላ
ይህ ልቤ ከቁብ አይቆጥረው አንቺን ሳያገኝ ላይሞላ
ፍቅርሽስ እንደ እግር እሳት አንጀቴን ሆዴን እየበላ
ጦሜን አዋለኝ ከደጅሽ ፈልጊልኝ በይ ነይ መላ
መላ መላ ካለሽ መላ
ሳላየው አላድር ያንቺን ገላ
መላ መላ ዘይጂ መላ
ሳላየው አላድር ያንቺን ገላ
ላመስግነው ሁሌ በደስታ
አንቺን ለሰጠኝ ፈጣሪ ጌታ አንቺን ለሰጠኝ ፈጣሪ ጌታ
አልዘነጋም ልቤ ላንቺ ቃል እንደገባ
ቀናት ቢያልፉ ሊጠብቅሽ ሆዱ ሳይባባ
ሂድ ይለኛል አሷን ይዘህ ተሻገር ወዲያ
ዝለቅ ይዘሀት ከደጃፍህ ዘይደህ
መላ መላ ካለሽ መላ
ሳላየው አላድር ያንቺን ገላ
መላ መላ ዘይጂ መላ
ሳላየው አላድር ያንቺን ገላ
ሀመልማሎ ሀመልማሎዬ
ሀመልማሎ
ሀመልማሎ
ሀመልማሎ
ሀመልማሎ ሀመልማሎዬ
ሀመልማሎ
ሀመልማሎ
ሀመልማሎ
Lyrics powered by www.musixmatch.com