Credits
AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Amanuel Yemane
Künstler:in
Yapi Mapi
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Amanuel Yemane
Songwriter:in
Lyrics
የኔ ማር አማን ነሽ ወይ ኑሮውስ እንዴት ነው
ጎጆ ቀለስሽ አሉ ያሉትስ እውነት ነው
ማግባትሽንም እንኳን ከሰው ከሰማሁት
ለካ ባዳ ነበር አቅፌ የኖርኩት
ከኔ ተለይተሽ የምትኖሪው ህይወት አስደሳች ከሆነ
ቻው እልሻለሁ ውዴ ኀዘኔ ናፍቆቴን በሆዴ ውስጥ ችዬ
ተስፋ የለኝ ተሰቃየሁ ስለፍቅር መከራ አየሁ
የጨለማ ጊዜ መብራት የመከራ ጊዜ ብርሃን ነበርሽ በህይወቴ
ሌላ ሴት እንዳላይ አንቺ አለሽኝ ብዬ ስጠብቅ ታምኜ
የኔ ነሽ እያልኩኝ ዓይኔን በዓይኔ አያለሁ
እንኳን ዓይኔን ባይኔ ቀርቶ ዓይንሽን መች አየሁ
በሕልሜ እየመጣሽ እንቅልፍ አጥቻለሁ
ሳይገድለኝ ናፍቆትሽ አርቄ ልቅበረው
እስከ መቃብር የኔና ያንተ ፍቅር ትዪ እንዳልነበረ
ፈተናው በዛና ያሰብነው ሳይሳካ መና ሆኖ ቀረ
ሕልም ሆኖ ቀረ ሳይፈታ ቀረ ሃ
ሓዳር ገይርኪ ሰሚዐ ብወረ
አቲ ሓዳር ገይርኪ ሰሚዐ ብወረ
ብግብርኺ ቡዙሕ ኣንጸርጺረ
ነብር ኣለኹ ንብዓተይ ቛጺረ
ሓዳር ገይርኪ ሰሚዐ ብወረ
አቲ ሓዳር ገይርኪ ሰሚዐ ብወረ
ብግብርኺ ቡዙሕ ኣንጸርጺረ
ነብር ኣለኹ ንብዓተይ ቛጺረ
ላላለይ ላላለይ
ሐሳብ ልበይ ፈሊጣቶ
ፍቕሪ ሂባ ከሊኣቶ
ተርሕቐለይ ተቐርበኒ
ከምድሌታ ወኒናቶ
ሐሳብ ልበይ ፈሊጣቶ
ፍቕሪ ሂባ ከሊኣቶ
ተርሕቐለይ ተቐርበኒ
ከምድሌታ ወኒናቶ
ጉድ ጌርክኒ
ጉድ ጌርክነይ
ጉድ ጌርክኒ
ፍቅሬን የረሳሽው እንዲህ በቀላሉ
እድሜዋ ገፍቶ ነው ብለው ያወራሉ
የእኔና አንቺ ፍቅር ፅኑ እንዳልነበረ
ትዝታ አስታቅፎን መና ሆኖ ቀረ
ለማግባት የሚገዛ የአልማዝ ቀለበት ለቀለበት ጣትሽ
ያገኘሽው አዳም መከታ ከሆነሽ ማረፊያ ለጎንሽ
የቻለ ለመግዛት በኔ ካስጨከነሽ
መንገዱን ጨርቅ ያድርገው ይባረክ ትዳርሽ
ኣለይ ና ላይት ህይወተይ ከላ
ረጋ በይ አስቢ ይቅርብሽ ብላት ሳትሰማ
እንደሆነው ሳይሆን እንዳልሆነው ቢሆን
ብለሽ ሳታስቢ ፍቅርን በፊርማ
ላንቺ ከተስማማ
መንገድሽን ወረቀት ልቡ የታፈነበት
የፍቅር እንግዳ ፍለጋ ከሆነ መንገድሽ እና ካስገኘልሽ ዋጋ
ከኔ ተለይተሽ የጀመርሽውን ህይወት ካደረገው የደስታ
ምን እልሻለሁ
ምን እልሻለሁ
ሓዳር ገይርኪ ሰሚዐ ብወረ
አቲ ሓዳር ገይርኪ ሰሚዐ ብወረ
ብግብርኺ ቡዙሕ ኣንጸርጺረ
ነብር ኣለኹ ንብዓተይ ቛጺረ
ሓዳር ገይርኪ ሰሚዐ ብወረ
አቲ ሓዳር ገይርኪ ሰሚዐ ብወረ
ብግብርኺ ቡዙሕ ኣንጸርጺረ
ነብር ኣለኹ ንብዓተይ ቛጺረ
ላላለይ ላላለይ
ሐሳብ ልበይ ፈሊጣቶ
ፍቕሪ ሂባ ከሊኣቶ
ተርሕቐለይ ተቐርበኒ
ከምድሌታ ወኒናቶ
ሐሳብ ልበይ ፈሊጣቶ
ፍቕሪ ሂባ ከሊኣቶ
ተርሕቐለይ ተቐርበኒ
ከምድሌታ ወኒናቶ
ጉድ ጌርክኒ
ጉድ ጌርክነይ
ጉድ ጌርክኒ
ትዳርሽ ይቅና እንደ አብርሃም ሳራ
እድሜሽ ይርዘም ውዴ እንደ ማቱሳላ
ያሰብሽው ይሳካ ፍቅር ይስጥሽ ጤና
Written by: Amanuel Yemane