Lyrics

ሳሚ ዳን ኤንዲ ቤተ ዜማ አዬ ጊዜ ስንቱን አየን እኔ እና አንቺን ጠፋ ሚለየን አኩርፈሺኝ አኩርፌያለሁ ግን ሳይሽ ደሞ ረሳዋለሁ በቃ ከንግዲህ አጣኋት ስል ቆይቼ ለስንቱ ገላጋይ የሌለውን አውርቼ በጣም የራቅኩ መስሎኝ ከቤቴ ጠፍቼ ናፍቆሽ ገና ከ ጅምሩ ሲገርፈኝ እያሮጠ ካንቺ ደጃፍ ሲመልሰኝ ያስገባኛል ልብሽ ምንም ሳይል እያከፈ በልብሽ ብልቤ ያለው ፍቅር ፅናቱም ስንት ዘመን ሚያሻግር ሳናቀው ስንገኝ አጥፍተን መለሰን ወደ ቤት ፍቅራችን እኔ ካንቺ አንቺ ደሞ ከኔ ሌላ ማን አለን እስኪ ሚሆነን ከለላ ምን ቢሄድ ምን ቢመጣ አውቀዋለው አንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው አንቺን ነው አንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው ፍቅርን አይሁ በኛ ላይ እያጀበን ሲያኖረን ሳይ ስንት ያሉለት የኛ ነገር መጨረሻው ሁሌም ሲያምር እኔም ሮጬ አንቺም ወደኔ መጥተሻል ሁለታችንም እርስበርስ ተርበናል መቼ ያለፈውስ ትዝ ይለናል ቃልም የለ ካንድብቴ ካንደበትሽ በዛው ቀርተናል እያየሺኝ እያይሁሽ አንድም ሆኗል ይቅርታዬና ይቅርታሽ በልብሽ በልቤ ያለው ፍቅር ፅናቱም ስንት ዘመን ሚያሻግር ሳናቀው ስንግኝ አጥፍተን መለስን ወደቤት ፍቅራችን እኔ ካንቺ አንቺ ደሞ ከኔ ሌላ ማን ኣለን እስቲ ሚሆነን ከለላ ምን ቢሄድ ምን ቢመጣ አውቀዋለው አንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው አንቺን ነው እመቤቴን ነው እኔማ ምወደው በፅናት ልጠብቅ ከንግዲህስ አወኩት በፍቅርሽ ነው ለካ እስከዛሬ የዳንኩት አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው አንቺን ነው አንቺን ነው እኔማ ምወደው አንቺን ነው እመቤቴን ነው እኔማ ምወደው
Writer(s): Samuel Alemu, Sami Dan Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out