Similar Songs
Credits
AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Haymanot Girma
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Haileyesus Feyisa
Songwriter:in
Lyrics
...!
የምወድህ ከልቤ ነዉ እና
አስትንፋሴም ህወቴም ነህ እና
ደስታህ አንጂ ሃዘንክን አልወድም
ከፍቶህ በምድር እንዳይህ አልፈቅድም
ማልወደው ቀን ሀሩሩን
ሲመሽም ጨለማውን ብቻህን
ቢመስለኝ ነዉ ዉሎ አዳርህን
ስታስብ ስታስጨንቅ ነፍስህን
ማልወደው ቀን ሀሩሩን
ሲመሽም ጨለማውን ብቻህን
ቢመስለኝ ነዉ ዉሎ አዳርህን
ስታስብ ስታስጨንቅ ነፍስህን
ለኔ መኖሬን ትቼው ላንተ እኔ ልኑር እና
ተደላድለህ አንድትኖር ሁሉንም ተወው እና
ለኔ ምለው ሳይኖረኝ ሁሉን ላንተ አየሰጠው
በሰላምህ ረክቼ በደስታህ አኖራለው
የማልቀይረው የማለውጠው ላንተ ያለኝ እኔ ፍቅር
ቃላት የለኝም ግን አብሮኝ ይኖራል ያንተ ዉለታ አስከ መቃብር
የማልቀይረው የማለውጠው ላንተ ያለኝ እኔ ፍቅር
ቃላት የለኝም ግን አብሮኝ ይኖራል ያንተ ዉለታ አስከ መቃብር
ማልወደው ቀን ሀሩሩን
ሲመሽም ጨለማውን ብቻህን
ቢመስለኝ ነዉ ዉሎ አዳርህን
ስታስብ ስታስጨንቅ ነፍስህን
ማልወደው ቀን ሀሩሩን
ሲመሽም ጨለማውን ብቻህን
ቢመስለኝ ነዉ ዉሎ አዳርህን
ስታስብ ስታስጨንቅ ነፍስህን
ከንግዲህ እኔም ስኖር አልወድም ከፍቶህ ማየት
አዎ እኔም በተራዬ በምድር አስካለው በሕይወት
ለኔ ደስታ በማሰብ አንተ ደስታህን አጥተህ
አንደኖርክ እኖራለው ደስ ብሎኝ ደስ ስልህ
የማልቀይረው የማለውጠው ላንተ ያለኝ እኔ ፍቅር
ቃላት የለኝም ግን አብሮኝ ይኖራል ያንተ ዉለታ አስከ መቃብር
የማልቀይረው የማለውጠው ላንተ ያለኝ እኔ ፍቅር
ቃላት የለኝም ግን አብሮኝ ይኖራል ያንተ ዉለታ አስከ መቃብር
የማልቀይረው የማለውጠው ላንተ ያለኝ እኔ ፍቅር
ቃላት የለኝም ግን አብሮኝ ይኖራል ያንተ ዉለታ አስከ መቃብር
End
Writer(s): Haileyesus Feyisa
Lyrics powered by www.musixmatch.com