Music Video

Sol & Gildo | SIMESH ሶል X ጊልዶ ሲመሽ | New Ethiopian Music 2021 | Official Video | Bole Entertainment
Watch Sol & Gildo | SIMESH ሶል X ጊልዶ  ሲመሽ | New Ethiopian Music 2021 | Official Video | Bole Entertainment on YouTube

Featured In

Credits

KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Bole Entertain Ent
Bole Entertain Ent
Songwriter:in

Lyrics

ላውቀው ሳልገነዘብ ምን አጠፋው የኔ ፍቅር ጠፋሽቢኝ ሂደሽ ቀረሽ ያላንቺ አይሆንልኝ ታውቂአልሽ በመጥፋትሽ ባንቺ መቅረት ወና ሆኗል የኔ ህይወት ጨለማ ወረሰው ቤቴን አቅቶኛል ያላንቺ ነይ በስራ ዝዬ ቢቀልም ሀሳቤ ቢ ቢረጋጋልኝም ናፍቆትና ልቤ ማ ማታ ግን ከበደኝ ከቤቴ ስገባ ሁ ሁሉም ሰው ሲለየኝ ሲጠፋ ወከባ ×2 አንቺ የሌለሽበት ዙሪያው ጠቁሮ ቤቱ ብርዱ አቆራመተኝ ጨነቀኝ በብርቱ ወይ አልቅሼ አላለቅስ ወይ ጮኬ አይወጣልኝ ልቤንና ቤቴን ጨለማ ውጦብኝ ወይ አልቅሼ አላለቅስ ወይ ጮኬ አይወጣልኝ ልቤንና ቤቴን ጨለማ ውጦብኝ ይጨንቀኝ ጀመር ሲመሽ ×3 ፍቅሬ ፈራሁኝ ነይ ተመለሽ ይጨንቀኝ ጀመር ስተኛ ×3 አውጪኝ ከዛ ማቅ ነይልኛ ሳላውቀው ሳልገነዘብ ምን አጠፋው የኔ ፍቅር ጠፋሽቢኝ ሂደሽ ቀረሽ ያላንቺ አይሆንልኝ ታውቂአልሽ በመጥፋትሽ ባንቺ መቅረት ወና ሆኗል የኔ ህይወት ጨለማ ወረሰው ቤቴን አቅቶኛል ያላንቺ ነይ ውይ ውዴ ባንቺ መቅረት ልቤ ተረበሸ ብ ብርታትና ወኔ ጠፋ ከኔ ሸሸ ድ ድልድዩም ፈረሰ ወዳንቺ መምጫው ሀ ሀሳቤም ነጠበ ጠፋኝ መውደቂያውም ድ ድልድዩም ፈረሰ ወዳንቺ መምጫው ሀ ሀሳቤም ነጠበ ጠፋኝ መውደቂያውም
Writer(s): Samuel Alemu, Gildo Kassa Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out