Music Video

Featured In

Credits

AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Temesgen Markos
Temesgen Markos
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Temesgen Markos
Temesgen Markos
Songwriter:in

Lyrics

ቀናልኝ ፡ መንገዴ ፡ የሚያዋጣውን ፡ ይዤ ሁሉ ፡ አማረልኝ ፡ በርሱ ፡ በወዳጄ ክብርን ፡ ሳላስበው ፡ መጣ ፡ ወደቤቴ ተደላድያለሁ ፡ አርፌ ፡ በአባቴ አለፈ ፡ እንደዋዛ ፡ ተረሳ ፡ ያሁሉ ፡ መከራ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ወዳጄ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ወዳጄ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ምናገረው ፡ አለኝ ፡ ከተደረገልኝ ቸር ፡ ነው ፡ የእኔ ፡ አባት ፡ ዛሬ ፡ ላይ ፡ አቆመኝ አንደበቴን ፡ ልክፈት ፡ ላውራው ፡ ልመስክር ከጌታዬ ፡ ሌላ ፡ አላውቅም ፡ ክብር አለፈ ፡ እንደዋዛ ፡ ተረሳ ፡ ያሁሉ ፡ መከራ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ወዳጄ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ወዳጄ ፡ ቤተ ፡ ሲገባ ቀናልኝ ፡ መንገዴ ፡ የሚያዋጣውን ፡ ይዤ ሁሉ ፡ አማረልኝ ፡ በርሱ ፡ በወዳጄ ክብርን ፡ ሳላስበው ፡ መጣ ፡ ወደቤቴ ተደላድያለሁ ፡ አርፌ ፡ በአባቴ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ወዳጄ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ወዳጄ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ አለፈ ፡ እንደዋዛ ፡ ተረሳ ፡ ያሁሉ ፡ መከራ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ወዳጄ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ኢየሱስ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ ወዳጄ ፡ ቤቴ ፡ ሲገባ
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out