Credits
AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Gossaye Tesfaye
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Gossaye Tesfaye
Songwriter:in
Alemayehu Hirpo
Songwriter:in
Lyrics
ውበትሽ አስመክቶሽ
አመልሽ ካላማረ
ንትርክ ንጭንጩ
ውሎ አድሮ ከከረረ
እንደምን ብዬ ላውጋሽ
በምንስ አንደበቴ
ከቶ እንዴት እችላለው
ቢቀርስ መጎዳቴ
እንዴት ይዘለቃል እንዴት
ኧረ እንዴት ይዘለቃል
አብሮ መኖሩም ያበቃል
ቆርጦልኛል ልቤ ዛሬ ሰው ደረሰው
ካንቺ አብሮ መኖሩ ሐዘን ካወረሰው
መጓዜ ነው ልሂድ ሰው ልሁን እንደሰው
መጓዜ ነው መሄዴ
ለዚህ ያበቃኝ መንደዴ
ደህና ሰንብች ብያለው
ላታገኚኝ ሄጃለው
መጓዜ ነው መሄዴ
ለዚህ ያበቃኝ መንደዴ
ደህና ሰንብች ብያለው
ላታገኚኝ ሄጃለው
ውበትሽ አስመክቶሽ
አመልሽ ካላማረ
ንትርክ ንጭንጩ
ውሎ አድሮ ከከረረ
እንደምን ብዬ ላውጋሽ
በምንስ አንደበቴ
ከቶ እንዴት እችላለው
ቢቀርስ መጎዳቴ
እንዴት ይዘለቃል እንዴት
ኧረ እንዴት ይዘለቃል
አብሮ መኖሩም ያበቃል
በፍቅር እያመንኩሽ ስልሽ አካላቴ
በሐዘን ከለወጥሽው የፍቅር እምነቴን
ዛሬ እንደምን ላውጣው ፀፀቱን ካንጀቴ
መጓዜ ነው መሄዴ
ለዚህ ያበቃኝ መንደዴ
ደህና ሰንብች ብያለው
ላታገኚኝ ሄጃለው
መጓዜ ነው መሄዴ
ለዚህ ያበቃኝ መንደዴ
ደህና ሰንብች ብያለው
ላታገኚኝ ሄጃለው
መጓዜ ነው መሄዴ
ለዚህ ያበቃኝ መንደዴ
ደህና ሰንብች ብያለው
ላታገኚኝ ሄጃለው
መጓዜ ነው መሄዴ
ለዚህ ያበቃኝ መንደዴ
ደህና ሰንብች ብያለው
ላታገኚኝ ሄጃለው
መጓዜ ነው መሄዴ
ለዚህ ያበቃኝ መንደዴ
ደህና ሰንብች ብያለው
ላታገኚኝ ሄጃለው
መጓዜ ነው መሄዴ
ለዚህ ያበቃኝ መንደዴ
ደህና ሰንብች ብያለው
ላታገኚኝ ሄጃለው
Written by: Alemayehu Hirpo, Gossaye Tesfaye