Credits
AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Teddy Afro
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Teddy Afro
Songwriter:in
Lyrics
አይደነግጥም
ልቤ ለሌላ
ልቡን አይሰጥም ከቶ
አይደነግጥም
ልቤ ለሌላ
ልቡን አይሰጥም ከቶ ከቶ ከቶ
ምን ቆንጆ ቢኖር
የሚደነቅ ውበት
ለኔ ሌላ ነሽ
አንቺ እኮ ማለት
የልቤን ሰማይ ጨለማ ሽሮ
ብርሃን በሞላው ልዩ ተፈጥሮ
በዚህ ጨረቃ እምልልሻለው
በዚህ ጨረቃ እምልልሻለው
ፍቅሬ እመኝኝ እኔን
ከልብ እወድሻለው
አይደነግጥም ልቤ
አይደነግጥም
ከቶ ቢያይም ሌላ ቆንጆ ኣ...
አይደነግጥም ልቤ
አይደነግጥም
ከቶ ቢያይም ሌላ ቆንጆ ኣ...
አይደነግጥም ልቤ
አይደነግጥም
ከቶ...
አይደነግጥም
ልቤ ለሌላ
ልቡን አይሰጥም ከቶ
አይደነግጥም
ልቤ ለሌላ
ልቡን አይሰጥም ከቶ ከቶ ከቶ
ምን ቆንጆ ቢኖር
የሚደነቅ ውበት
ለኔ ሌላ ነሽ
አንቺ እኮ ማለት
የልቤን ሰማይ ጨለማ ሽሮ
ብርሃን በሞላው ልዩ ተፈጥሮ
በዚህ ጨረቃ እምልልሻለው
በዚህ ጨረቃ እምልልሻለው
ፍቅሬ እመኝኝ እኔን
ከልብ እወድሻለው
አይደነግጥም ልቤ
አይደነግጥም
ከቶ ቢያይም ሌላ ቆንጆ ኣ...
አይደነግጥም ልቤ
አይደነግጥም
ከቶ ቢያይም ሌላ ቆንጆ ኣ...
አይደነግጥም ልቤ
አይደነግጥም
ከቶ...
Lyrics powered by www.musixmatch.com