Featured In

Credits

AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Girma Beyene
Girma Beyene
Künstler:in
Akalé Wubé
Akalé Wubé
Künstler:in
Erwan Loeffel
Erwan Loeffel
Percussion/Schlagzeug
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Girma Beyene
Girma Beyene
Songwriter:in
Seyfu Yohannes
Seyfu Yohannes
Songwriter:in
Akalé Wubé
Akalé Wubé
Arrangeur:in

Lyrics

በመልክሽ አይደለም ዉበትሽን የማውቀው በዝናሽ አይደለም ስምሽን የማደንቀው በጨዋነትሽ ነዉ በእዉነተኛነትሽ ያንችን ትልቅነት እመቤትነትሽን በመልክሽ አይደለም ዉበትሽን የማውቀው በዝናሽ አይደለም ስምሽን የማደንቀው በአጨዋወትሽ ነዉ በእዉነተኛነትሽ ያንችን ትልቅነት እመቤትነትሽን በመልክሽ አይደለም ዉበትሽን የማውቀው በዝናሽ አይደለም ስምሽን የማደንቀው ፀገዬ የኔ እመቤት በአጨዋወትሽ ነው እመቤቴ በእውነተኛነትሽ ያንችን ትልቅነት እመቤትነትሽን በመልክሽ አይደለም ዉበትሽን የማውቀው በዝናሽ አይደለም ስምሽን የማደንቀው ፀገዬ እመቤቴ በአጨዋወትሽ ነው በእውነተኛነትሽ እመቤቴ ያንችን ትልቅነት እመቤትነትሽን ፀግዬ በሕይወት እያለሽ እመቤቴ ነበርሽ አሁንም ወደሰማይ ከሄድሽ በኋላ እመቤቴ ነሽ ከአራት ወር በኋላ ነሃሴ ፲፮ ፳፻፰ ወደ ሰማይ ከሄድሽ ፴፪ ዓመት ሆኖሻል እመቤቴ ፀግዬ ይሄን ሁሉ ዓመት ፎቶግራፍሽን ይዤ ነው ምተኛው ይሄን ሁሉ ምናገርበት ሰው እንዴት ይወዳታል እንዲለኝ አደለም ግን ይሄን መደበቅ ስላልቻልኩ ነው ሁልጊዜ ቶሎ እንዲመሽ እፈልጋለሁ ቶሎ ሌላ ምክንያት የለውም ፎቶግራፍሸን አልጋዬ ላይ ነው ትቸው ስሜሽ የምወጣው ቶሎ በሚመሽበት ጊዜ እቅፍ አርጌው ፎቶግራፍሽን እተኛለሁ እውነቱን ለመናገር ልክ እንዳለሽ እንደድሮው የእመቤቴ እመቤት እመቤት እመቤት ነሽ ፀግዬ እና ባንቺ እኮራለሁ ከልብ እና አይዞሽ በቅርብ እንገናኛለን ክቡራትና ክቡራን ይህን ዘፈን ምናቀርበው በጣም እድለኞች ለሆናችሁ፣ ፍቅረኞቻችሁ አብረው በሕይወት ላሉ፣ እና ለታደላችሁ ይሄንን የእግዚአብሔር ስጦታ ተቀብላችሁ ፍቅረኞቻችሁን አንድ በአንድ በማግኘታችሁ ደስ ብሏችሁ እንድትኖሩ እና ለእንደኔ አይነት ፍቅረኞቻቸው ላለፉባቸው፣ አብረው ላልሆኑ፣ ለሞቱባቸው፣ ለተለያዩ የተለያዩት ይቅርታ ተደራርገው እንደገና ፍቅራቸውን ለመመስረት የሚችሉበት ብዙ አይነት ምከንያቶች አሉ እና ደግሞ ከዚህ የበለጠ የሚያስደስት የለም ሌሎቻችን ፍቅረኞቻችን ያለፉብን ተፅናንተን ተፅናንተን ጸሎት በማረግ ሁልጊዜ ከአእምሮኣችን ሁልጊዜ በማሰብ ልክ እንዳሉ አርገን መውደድ እንችላለን እና በጥሞና ስለሰማችሁን በጣም እናመሰግናለን
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out