Featured In

Credits

AUSFÜHRENDE KÜNSTLER:INNEN
Gete Anley
Gete Anley
Künstler:in
KOMPOSITION UND LIEDTEXT
Elias Melka
Elias Melka
Songwriter:in
Elias Woldemariam
Elias Woldemariam
Songwriter:in

Lyrics

እጫወት አልነበር ካልዋሸሽ አሁንም ባስጎመጀኝ ግብዣሽ አይሆንም ወንድም የ'ህት ድምፅ አውቃለሁ የእህት አልጠፋኝም ጥሪሽ ተሳስቶኝ ወዳንቺ አልገፋኝም አፌም ባይናገር ገባኝ ባትይ ባፍሽ አስተናግደሺኛል አመጣጤ ገብቶሽ የዋህ ብቻ ለምን ብልህም ሁኚ እንጂ በእህትነት ነበር ብለሽ አትካጂ ብለሽ አትካጂ ብለሽ አትካጂ አውቀሻል አውቀሻል አንቺም ተባብረሻል መፈለጌን አይተሽ በርሽን ከፍተሻል አውቀሻል አውቀሻል አንቺም ተባብረሻል መፈለጌን አይተሽ በርሽን ከፍተሻል ሳይሽ ደስ እያለሽ ፀጥ ፀጥ እያልሺኝ እንዴት ነው ያየኸኝ አትበይኝ ታይተሺኝ እኔማ መስሎኛል እንደተዋደድን ነፃ ስትሆኚ የተፈቃቀድን በግሬ እየሄድኩ እንደው ፊት ፊቴም ብትሄጂ ሰማይ ቀና እላለው አላይም ብል አንቺን ካይኔ ስትቆሚ ግን ተኝቼ ከመሬት ቀናስ ብል ባልልስ ምን እንዳላይ ባንቺ ሞት አውቀሻል አውቀሻል አንቺም ተባብረሻል መፈለጌን አይተሽ በርሽን ከፍተሻል አውቀሻል አውቀሻል አንቺም ተባብረሻል መፈለጌን አይተሽ በርሽን ከፍተሻል አውቀሻል አውቀሻል አንቺም ተባብረሻል መፈለጌን አይተሽ በርሽን ከፍተሻል አውቀሻል አውቀሻል አንቺም ተባብረሻል መፈለጌን አይተሽ በርሽን ከፍተሻል
Writer(s): Elias Woldemariam, Elias Melka Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out