Lyrics

ዛሬ ለኮስኳት ትንሿን ሻማ አድጋ ታበራለች ድቅድቁን ጨለማ አሁን ነው ያለኝ ቀን እሷን የማድናት ካጠፋት ጠፋው ነው መቼም አላገኛት ኦ የኔ አቅም ኦ የኔ ሀይል ጥንካሬው እንደ አልማዝ እንቁ ነው ስፋቱ እንደ ውቅያኖስ ነው ኦ የኔ አቅም ኦ የኔ ሀይል ጥንካሬው እንደ አንበሳ ነው ስፋቱ እንደ ህዋ ነው
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out