Lyrics

ጊዜው ይነጉዳል ያኔ ንፋስ ሳይገባን ሲያምርበት ፍቅራችን ደምቆልን ቤታችን ዛሬ ላይ ሆኜ ባየው መልሼ ያንቺ እኔን መጥላት ላምን አልቻልኩም ጨርሼ ላምን አልቻልኩም ጨርሼ 2 እንዳትመጣብኝ ብለሻል አልፈልግምህም ብለሻል ከእንግዲህ አብቅቷል ብለሻል ግን ማን ያምንሻል ሌት ተቀን ላንቺ ስለፋ አልፈፀምኩም አንዳች የሚያስከፋ ዛሬ ግን አንቺ ተወኝ ብትይ ግን ማን ያምንሻል እኔ አላምንም ምትጠይኝም አይመስለኝም ያንቺ ነገርማ አይለቀኝም እኔ አላምንም እኔ አላምንም ያ ፍቅርሽማ አይጠፋም ጨክኖ እኔንማ አይተወኝም እኔ አላምንም 2 ማን ያምንሻል2 ጊዜው ይነጉዳል ያኔ ንፋስ ሳይገባን ሲያምርበት ፍቅራችን
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out