Lyrics

ነጋ ለሊቱ ነጋ ለሊቱ ጀመረ ደግሞ ኑሮዬ ነጋ ለሊቱ አወይ ጅግሬ አለም የቲያተር መድረክ እኛ ተዋናዮቹ ሁሉን ሰጪ ግን አንተነህ ለኛ ተቀባዮቹ ነው ወይ የድርሰት ታሪክ አንድ እውነት ነው የደላው ሌላው ግን ጥቁር ህዝብ ለአፍም ሚቅምሰው የሌለው ነጋ ለሊቱ ነጋ ለሊቱ ጀመረ ደግሞ ኑሮዬ ነጋ ለሊቱ አወይ ጅግሬ ለፋ አጣንም እስከ ዛሬ መች የሃገሬ ህዝብ አማረረ ያገኛትን ቆሎ ቆርጥሞ ተመሰገን ብሎ አደረ እስኪ ምን ይሁን ቋንቋው የድርሰቱ መጨረሻ ፈጣሪ አሰክኖኝ አለሁኝ ያ መካሻ እምባዬ ዬዬዬዬ ብርዱ ሲበረታ ከደጃፍ ተጥዬ ጉንጬን ላሳየው ላሙቀው በሚወረደው እምባዬ እኔስ አልቻልሙትም እስቲ አተመልሰው እረስ ምኑ ላይ ነው ሁሉ ነገር ለቦጎ ነው የተባለው ግን እንዱም ሆኖ አንኳን ተስፋ አለን ተስፋ አለን ግድ የለም ይታይኛል እዳምናው በፍቅር በፅናት ዎነን ካለን ሳንለያይ ይህው እስከዛሬ ብዙ አይተናል አገታችንን አስደፍቶናል እል ያለቀው ታሪክ ይሰራል በኛ ዘመን(2)
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out