Lyrics

ከፍቅር ፀበል ስንቴ አጠጣሽኝ ከጥንካሬሽ ስንቴ አካፈልሽኝ ተስፋ እንዳልቆርጥ ስንቴ አጠነከርሽኝ ስበረታ አይዞህ አለሁ እያልሽኝ እንዳልደክምብሽ ሁልጊዜ ትፈልጊያለሽ ያለሽን ጊዜ በሙላ እኔላይ ታጠፊዋለሽ ካለሽ አንቺ ለኔ ካለሽ አንቺ ሚከብደኝም ይቀላል ያሰብኩትም ይቃናል ግን ደግሞ አለሽ አንቺ ጎኔ አለሽ አንቺ ብርታቴንም ጨምረሽ ድካሜንም አጥፍተሽ አለሽ አንቺ አለሽ አንቺ ... አይኔ ላይ ልቤ ላይ ቀልቤም ላይ አለሽ አንቺ ሃሳቤም ላይ ቃሌም ላይ የማየውም ላይ አለሽ አንቺ በደንብ እኔን ስላወቅሽኝ ነፃ ሰው አርገሽኛል ለቤት ለፍቅራችን እንዴት አንደምሆን አስተምረሽኛል እንዳልደክምብሽ ሁልጊዜ ትፈልጊያለሽ ካለሽ አንቺ ለኔ ካለሽ አንቺ ሚከብደኝም ይቀላል ያሰብኩትም ይቃናል ግን ደግሞ አለሽ አንቺ ጎኔ አለሽ አንቺ ብርታቴንም ጨምረሽ ድካሜንም አጥፍተሽ ያለሽን ጊዜ በሙላ እኔላይ ታጠፊዋለሽ ካለሽ አንቺ ለኔ ካለሽ አንቺ ሚከብደኝም ይቀላል ያሰብኩትም ይቃናል ግን ደግሞ አለሽ አንቺ ጎኔ አለሽ አንቺ ብርታቴንም ጨምረሽ ድካሜንም አጥፍተሽ ሳቄም ላይ ደስታዬም ላይ ስኬቴም ላይ አለሽ አንቺ ጭንቀቴም ላይ ሐዘኔም ላይ እማባዬም ላይ አለሽ አንቺ የእኔ ቆንጆ ባታውቀው ነው እንጂ አንተም ያው ነህ ቃል ያጥረኛ አንተን የምጠራበት ምን ብዬ ልግለጽህ ካንተ ጋር ነው ሁልጊዜም መኖር ነው የኔም ፍላጎቴ ሐዘኔም ላይ ደስታዬም ላይ ሳቄም ላይ አለህ ሰው በምድር ላይ ሲኖር አጋር ይሻል ለእኔም አንቺን ሰጠ ልማዬን ሰምቷል
Lyrics powered by www.musixmatch.com
instagramSharePathic_arrow_out